“ዘመኑን የዋጁ እና ቴክኖሎጂን መሠረት አድርገው ለሚሠሩ ወጣቶች ዕውቀታቸውን ወደ ተግባር እንዲቀይሩ እገዛ መደረግ...

ደሴ: የካቲት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥራ እና ሥልጠና ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወር የሥራ አፈፃፀም ግምገማን በኮምቦልቻ ከተማ አካሂዷል። የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ሥራ እና ሥልጠና መምሪያ ኀላፊ ይትባረክ ጌታሁን ባለፉት ስድስት...

“ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያን ያቆዩት በመሥዋዕትነት ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕርዳር: የካቲት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለየካቲት 12 የሰማዕታት ቀን መታሰቢያ ቀን የእንኳን እረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያን ያቆዩት በመሥዋዕትነት...

“የካቲት 12 ዘመን ተሻጋሪ ፅናታችንን የምናስብበት ነው” ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

ባሕር ዳር: የካቲት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የካቲት 12 ለሀገራችን ያለንን ፍቅር እና ዘመን ተሻጋሪ የኾነ ጽናታችንን የምናሳይት ነው ሲሉ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ተናገሩ፡፡ ፕሬዝዳንቱ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት የካቲት 12 የመስዋዕታችንን ፋይዳ የምናስብበት ዕለት...

“የሰላሙም ኾነ የልማቱ ቁልፍ ያለው በሕዝብ እጅ ነው” አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፍዬ

ወልዲያ: የካቲት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከራያ ቆቦ ወረዳ እና ከቆቦ ከተማ አሥተዳደር ከተውጣጡ ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር በቆቦ ከተማ ምክክር አድርገዋል። የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ...

“ሰላም የሀቀኛ ንግግር ውጤት ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

ወልድያ: የካቲት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከራያ ቆቦ ወረዳ እና ከቆቦ ከተማ አሥተዳደር ከተውጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር በቆቦ ከተማ ምክክር አድርገዋል። በመድረኩ የተገኙት የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳደር...