አልማ በደብረ ማርቆስ ለተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።
ደብረ ማርቆስ: የካቲት 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን አልማ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በደብረ ማርቆስ ለሚገኙ በስምንት ትምህርት ቤቶች ከ390 በላይ ለሚኾኑ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። ከመስከረም ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ ከጀኔቫ ግሎባል ከተሰኘ...
“ተቋማት የሚገነቡት ችሎታና ፍላጎት ሲጣጣሙ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: የካቲት 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የተቀናጀ የሀብት አጠቃቀም ሶፍትዌር የምረቃ ሥነ ሥርዓት አካሂዷል። በሥነ ሥርዓቱ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ባለፉት ዓመታት...
በደብረ ማርቆስ ከተማ ሲሠለጥኑ የቆዩ የሰላም አስከባሪ እና የሚሊሻ አባላት ተመረቁ።
ደብረ ማርቆስ: የካቲት 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ያሠለጠናቸውን የሰላም አስከባሪ እና የሚሊሻ አባላትን በደብረ ማርቆስ ከተማ እያስመረቀ ነው።
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የከተማ አሥተዳደሩ ከንቲባን ጨምሮ የተለያዩ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።
የአሚኮ...
የአዊ ልማት ማኅበር በእንጅባራ ከተማ ያስገነባውን ባለ ስድስት ፎቅ ሁለገብ የገቢ ማስገኛ ሕንጻ አስመረቀ።
እንጅባራ: የካቲት 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ ቴዎድሮስ እንዳለው እና የአዊ ብሔረሰብ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሙሉዓዳም እጅጉን ጨምሮ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ታድመዋል።
የአዊ ልማት ማኅበር ሥራ አሥኪያጅ ጌታዬ...
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የተቀናጀ የሀብት አጠቃቀም ሶፍትዌር የምረቃ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የተቀናጀ የሀብት አጠቃቀም ሶፍትዌር የምረቃ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው የሚገኘው። የተቋሙ 30ኛ ዓመት የምሥረታ በዓልም የሥነ ሥርዓቱ አካል ነው። በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ...








