“ለሰላም የዘረጋነውን እጅ ሳናጥፍ የልማት እና የሕግ ማስከበር ሥራችንን አጠናክረን እንቀጥላለን” ርእሰ መሥተዳደር አረጋ...

ባሕር ዳር: የካቲት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎች እና የቀጣይ ትኩረት አቅጣጫዎች ላይ የሚመክር ክልላዊ ግምገማዊ መድረክ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ...

የካቲት ለምን የጥቁሮች ወር ተባለ?

ባሕር ዳር: የካቲት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ ሰው መታየት የተነፈጋቸው ጥቁሮች ነጻነታቸውን እና መብታቸውን ለማግኘት እጅግ አስከፊ እና ዋጋ ያስከፈለ ትግልን እንዳካሄዱ በታሪክ ድርሳናት ተከትቦ ይገኛል። የነጻነት ቀንዲል የኾኑ ቆራጥ ጥቁሮች በከፈሉት ዋጋ ነጻነት...

“ወረዳዎች እና ከተሞች ዘላቂ ሰላማቸውን እንዲያሰፍኑ እየተሠራ ነው” አሕመዲን መሐመድ (ዶ.ር)

ደብረ ብርሃን: የካቲት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር እና በሰሜን ሸዋ ዞን ያለውን ሰላማዊ እንቅስቃሴ ለማጽናት ያለመ ምክክር በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ...

የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን አገልግሎትን ለማሳደግ እየሠራ መኾኑን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጤና መምሪያ አስታወቀ።

እንጅባራ: የካቲት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) መምሪያው የ2017 በጀት አመት 2ኛ ዙር የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን አገልግሎት አፈጻጸም ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በእንጅባራ ከተማ እየገመገመ ነው። የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጤና መምሪያ ኀላፊ አየለ አልማው የኅብረተሰቡን ፍትሐዊ የጤና...

ኢትዮጵያ ከፍተኛ የደኅንነት እና ጥራት ደረጃዎችን አሟልቶ የተሠራ አዲስ የኤሌክትሮኒክስ ፓስፖርት ይፋ አደረገች።

አዲስ አበባ: የካቲት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በይፋዊ ሥነ ሥርዓቱ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር፣ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ፣ የውጭ ጉዳይ...