ጾመ ኢየሱስን በፈጣሪ የተከለከሉ ግብረ ኃጥያትን ባለመፈጸም መጾም እንደሚገባ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ አሳሰቡ።
አዲስ አበባ: የካቲት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያሪክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የ2017 ዐቢይ ጾምን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
የጾመ ኢየሱስ ሱባኤ ዋና ዓላማ ዲያቢሎስን ድል መንሳት መኾኑን የገለጹት ብጹዕነታቸው ኢየሱስ...
“አንድነት፣ ኅብረት እና ፍቅር ለሁላችን ይበጀናል” ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: የካቲት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ ኮንፈረንስ በባሕርዳር ከተማ እየተካሄደ ነው።
ሕዝባዊ ኮንፈረንሱ የብልጽግና ፓርቲ በሁለተኛው መደበኛ ጉባኤ ባሳለፋቸው ውሳኔዎች እና ባስቀመጣቸው አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ ነው።
የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብ...
“የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለኢኮኖሚው ዘርፍ ያለው አበርክቶ ከፍተኛ ነው” አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: የካቲት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የስያሜ እና የንግድ ምልክት የማስተዋወቅ መርኃ ግብር አካሂዷል።
በትውውቅ መርኃ ግብሩ ላይ በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የከተሞች ልማት ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ...
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የስም እና የንግድ ምልክት ለውጥን ይፋ አደረገ።
ባሕር ዳር: የካቲት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፓሬሽን አዲስ የስም እና የንግድ ምልክት ይፋ አድርጓል።
የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ታደሰ ግርማ ይህ እርምጃ የድርጅቱን ዕድገት እና ለውጥ የሚያሳይ ነው ብለዋል።
ኮርፖሬሽኑ ከዚህ ቀደም...
በሁለተኛው የብልጽግና ፓርቲ ጉባኤ የተወሰኑ ውሳኔዎች ዳር እንዲደርሱ ሕዝቡ ርብርብ እንዲያደርግ ተጠየቀ።
ጎንደር: የካቲት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ መልዕክት የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ዉሳኔዎች እና አቅጣጫዎች ዙሪያ ከጎንደር ከተማ አሥተዳደር ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር የምክክር መድረክ በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው።
በዉይይቱ...








