ከሁሉ አስቀድሞ ሰላምን ማረጋገጥ እንደሚገባ የባሕርዳር ሕዝባዊ ኮንፈረንስ ተሳታፊዎች ተናገሩ።

ባሕር ዳር: የካቲት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ ኮንፈረንስ በባሕርዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። ሕዝባዊ ኮንፈረንሱ የብልጽግና ፓርቲ በሁለተኛው መደበኛ ጉባኤ ባሳለፋቸው ውሳኔዎች እና ባስቀመጣቸው አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ ነው። የሕዝባዊ ኮንፈረንሱ...

በደብረ ብርሃን ከተማ በ 196 ሚሊዮን ብር የገበያ ማዕከል ግንባታ ተጀመረ።

ደብረ ብርሃን: የካቲት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ዘመናዊ የገበያ ማዕከል ግንባታ መጀመሩን የንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያው አስታውቋል። በከተማው እቴጌ ጣይቱ ክፍለ ከተማ የሚገነባው የገበያ ማዕከል 8 ሺህ 129 ሄክታር ቦታ...

ብልጽግና ፓርቲ በቀጣይ የሀገርን ዕድገት እና የዜጎችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እንደሚሠራ የገቢዎች ሚኒስትሯ ዓይናለም...

አዲስ አበባ: የካቲት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ ባካሄደው ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ያሳለፋቸውን ውሳኔዎች እና ያስቀመጣቸውን አቅጣጫዎች በሚመለከት በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ ሕዝባዊ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። በኮንፈረንሱ የገቢዎች ሚኒስቴር ሚንስትር ዓይናለም ንጉሴ፣ የሲዳማ ክልል ርእሰ...

ለማዕከላዊ ጎንደር ዞን ለሦስት ወረዳዎች እና ለሦስት የጤና ተቋማት የተሽከርካሪ ድጋፍ ተደረገ።

ጎንደር: የካቲት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አሥተዳደር ለሦስት ወረዳዎች እና ለሦስት የጤና ተቋማት የተሽከርካሪ ድጋፍ አድርጓል። ዞኑ ከክልሉ ያገኘውን ስድስት አምቡላንሶች እና 2 ሪቮ ተሽከርካሪዎችን ነው ለሦስት ወረዳዎች እና ለሦስት ሆስፒታሎች ድጋፍ ያደረገው። ምሥራቅ...

“ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በሀገር ደረጃ ተመራጭ መኾን የቻለው በአፈጻጸም ሂደቱ ነው” ዋና አፈ...

ባሕር ዳር: የካቲት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን አዲስ የስም እና የንግድ ምልክት ይፋ አድርጓል። በዚህ መርሐ ግብር ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ ድርጅቱ የኮርፖሬሽን...