በአሶሳ ከተማ ሕዝባዊ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ሕዝባዊ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።
ኮንፈረንሱ ብልጽግና ፓርቲ በሁለተኛ መደበኛ ጉባዔው ባሳለፋቸው ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ ነው።
በመድረኩ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት...
አለመማር የት ያደርሰን ይኾን?
ባሕር ዳር: የካቲት 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሞኑን በአለሁበት አካባቢ ብዙ ነገረን ባስተውልም አንድ ነገር ውስጤን አሁንም ድረስ ይከነክነኛል። ሩጠው ያልጠገቡ እኒያ ሕጻናት መገኛ ቦታቸው ላይ የሉም አካባቢው ጭር ብሏል። ለወትሮው እነዚህ አካባቢዎች የተማሪዎች መፈንጫ...
በሐረር ከተማ ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ መልዕክት በሐረር ከተማ ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው ። ውይይቱ የብልጽግና ፓርቲ በሁለተኛ መደበኛ ጉባኤው ባሳለፋቸው ውሳኔዎች እና አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ...
ለሀገር የተከፈለ ዋጋ
ባሕር ዳር: የካቲት 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዚህ ሳምንት የካቲት 12/1929 ዓ.ም ጣሊያን ለበቀል ዳግም ኢትዮጵያን በወረረች ጊዜ በአዲስ አበባ የፋሺስት ጣሊያን አሥተዳደር ተወካይ በነበረው ማርሻል ሩዶልፍ ግራዚያኒ ላይ የግድያ ሙከራ ከተደረገ በኋላ በኢትዮጵያውያን ላይ...
በፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የተመራ ልዑክ በሶማሊያ የሥራ ጉብኝት አደረገ።
ባሕርዳር: የካቲት 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጦር ኀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የተመራ ልዑክ በሶማሊያ የሥራ ጉብኝት አድርጓል፡፡
ልዑኩ ጉብኝቱን ያደረገው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ...








