”ሴት የሥራ መሪዎች የተገኘውን እድል በመጠቀም ጠንክሮ መሥራት ይገባናል” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: የካቲት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የሴት የሥራ መሪዎች ፎረም በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል።
በፎረሙ በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ ኀላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር) ተገኝተዋል።
ዶክተር ሙሉነሽ...
የፋርጣ ወረዳ ለቀበሌ መሪዎች ሥልጠና እየሠጠ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 22:2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ቀበሌዎችን በማፅናት ሁለንተናዊ እምርታን እናስመዘግባለን" በሚል መሪ መልዕክት በደቡብ ጎንደር ዞን የፋርጣ ወረዳ አሥተዳደር ብልፅግና ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት "ለቀበሌ መሪዎች የተዘጋጀ ሥልጠና ተጀመሯል።
በሥልጠናው ማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ...
በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ባቲ ወረዳ የቀበሌ መሪዎችን ለማብቃት ያለመ ሥልጠና እየተሰጠ ነው።
ከሚሴ: የካቲት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ባቲ ወረዳ ለቀበሌ መሪዎች "ቀበሌዎቻችንን በማጽናት ሁለንተናዊ ዕምርታ እናስመዘግባለን" በሚል መሪ መልዕክት ለሦስት ቀናት የሚቆይ ሥልጠና እየተሰጠ ነው።
ሥልጠናው በጸጥታ፣ በፖለቲካ፣ በልማት እና በመልካም...
“በቀበሌዎች ላይ የሚካሄዱ የውይይት ሀሳቦች እና ስትራቴጂዎች ቀበሌዎችን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስ ትልቅ ሚና...
ወልድያ: የካቲት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን ሀራ ከተማ አሥተዳደር "ቀበሌዎቻችንን በማጽናት ሁለንተናዊ እመርታ እናስመዘግባለን" በሚል መሪ መልዕክት ለቀበሌ መሪዎች ሥልጠና መሥጠት ተጀምሯል።
የሀራ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ሙሐመድ ሰኢድ እንደተናገሩት ቀበሌዎች የዜጎች የዕለት...
“ቀበሌዎቻችን የከተማችን ሁለንተናዊ መሰረቶች ናቸው” የወልድያ ከተማ አሥተዳደር
ወልድያ: የካቲት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ቀበሌዎቻችንን በማፅናት ሁለንተናዊ እምርታ እናስመዘግባለን" በሚል መሪ መልዕክት የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ለቀበሌ መሪዎች ሥልጠና እየተሰጠ ነው።
የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዱባለ አብራሬ ቀበሌዎቻችን የከተማችን ሁለንተናዊ መሰረቶች ናቸው...








