“ለሁሉም ምቹ የኾነች ኢትዮጵያን ለማየት በቅንጅት መሥራት ይገባል” 

አዲስ አበባ: መስከረም 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ብሔራዊ የአካል ጉዳተኞች ረቂቅ ፖሊሲ የመጨረሻ ውይይት እየተካሄደ ነው።   ውይይቱ ሀገሪቱ ተቀብላ ለፈረመቻቸው ዓለም አቀፍ ሕጎች...

የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ተደራሽነት ብቁ እና ጤናማ ትውልድ ለመፍጠር ድርሻቸው የጎላ ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሦሥተኛ ዙር የተቀናጀ ክልላዊ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ዛሬ ተጀምሯል፡፡ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያም የክትባት ዘመቻ የማስጀመሪያ መርሐ ግብሩን በሰላም አርጊው ማርያም 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አካሂዷል፡፡ በመርሐ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሀዲያ እና ስልጤ ዞኖች የተገነቡ የሞዴል የገጠር መንደሮች አስረከቡ። 

ባሕር ዳር: መስከረም 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሀዲያ እና ስልጤ ዞኖች የተገነቡ የሞዴል የገጠር መንደሮች አስረክበዋል።   ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ረቡዕ በሀላባ እና ከምባታ ዞኖች የነበረንን የሞዴል የገጠር...

የፖሊዮ በሽታን እንዴት መከላከል ይቻላል?

ባሕር ዳር: መስከረም 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ዋና ዋና የኅብረተሰብ ጤና አደጋዎች እና ሥጋቶች ተብለው ከተለዩ በሽታዎች ውስጥ ፖሊዮ ወይንም የልጅነት ልምሻ አንዱ ነው። ፖሊዮ በዐይን በማይታይ የፖሊዮ ቫይረስ አማካኝነት የሚመጣ ተላላፊ በሽታ እንደኾነ...

የኢኮኖሚ ድርጅቶች ቆጠራ ለሀገር ያለው ፋይዳ ዘርፈ ብዙ ነው።

ደብረ ብርሃን፡ መስከረም 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ ለ25 ቀናት ሲሰጥ የነበረው የመጀመሪያው የኢኮኖሚ ድርጅቶች ቆጠራ የቆጣሪዎች ሥልጠና ተጠናቅቋል፡፡ የኢትዮጵያ ስታስቲክስ አገልግሎት የደብረ ብርሃን ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ስጦታው መኮንን ቆጠራዉ በጥቅምት ወር...