ጥምቀትን በኢራንቡቲ!

አራንቡርቲ - በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ውስጥ የምትገኝ ጥምቀት በልዩ ድምቀት የሚከበርባት ቦታ ናት፡፡ ኑ ጥምቀትን በኢራንቡቲ እናክብር!!!! ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

ጥምቀትን በጎንደር!

የዘንድሮው የጥምቀት በዓል በጎንደር ልዩ ነው ። የሙሽራዋ ከተማ እንግዶችም ይተምማሉ፤ በዓሉን በድምቀት ያከብራሉ። ዘንድሮ ግን ድግሷ ደማቅ ነው፤ እንግዶቿም ተበራክተዋል። ጥምቀትን በጎንደር አይቀርም! ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከፈረንሳይና ከጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ

ባሕር ዳር: ጥር 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከፈረንሳይና ከጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያይተዋል። የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አናሌና ባኤርቦክ እና የፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ካትሪ ኮሎናን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ...

ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፈረንሳይና ጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአውሮፓ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ካትሪን ኮሎንና እና ከጀርመን የፌደራል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አናሌና ባየርቦክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሰፈሩት...

“የሌሎች እምነት እና አስተምህሮን በማንኳሰስ የሚቀርቡ ስብከቶች ሊታረሙ ይገባል” የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ

ባሕርዳር: ጥር 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "የሃይማኖት አብሮነት ለዘላቂ ሰላም እና ለሁለንተናዊ ትብብር" በሚል መሪ መልዕክት የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከባለድርሻ አካላት ጋር በጎንደር ከተማ መክሯል፡፡ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ጠቅላይ ጸሐፊ ሊቀ ትጉኃን ቀሲስ...