“ከእናቴ ቀጥላ እናቴ፤ ከቤተሰቦቼ የተረፈች ቤተሰቤ ናት” ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ)
ባሕር ዳር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዘር ሀረጓ በዘመኑ ስደት እና ባርነት ከሀገራቸው ገፍቶ ካስወጣቸው ኢትዮጵያዊያን መካከል ይመዘዛል፡፡ እንዴት እና በምን ሁኔታ ለአስከፊው የባርነት ሕይዎት እንደተጋለጠች በውል ባይታወቅም በዚያ የጨለማ እና የመከራ ሕይዎት ውስጥ...
የመውሊድ በዓል እየተከበረ ነው።
ባሕርዳር፡ መስከረም 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 498ኛው የመውሊድ በዓል በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ይገኛል።
ዛሬ ንጋት ላይም በዓሉን በማስመልከት የሀገር መከላከያ ሠራዊት ዘጠኝ ጊዜ መድፍ ተኩሷል።
የመውሊድ በዓል የነቢዩ መሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) መልካም ተግባራትን የሕይወት...
“መውሊድ ለዓለም ሰላም የተበሰረበት በመኾኑ ስለሰላም ጸሎት ይደረግበታል” የታሪክ ተመራማሪ ሼህ ኑርሁሴን ሙስጠፋ
ባሕር ዳር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ)መውሊድ ማለት የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የተወለዱበት ቀን ማለት ነው፡፡ በተለያዩ ሀገራት የተለያየ ስያሜ ተሰጥቶት እናገኘዋለን ፤ ለአብነት ቱርካውያን መውሊድ ሸሪፍ ሲሉት ፈሪሳውያንም ሚላድ ፓምባረ ኢክራም ሲሉ ይጠሩታል፡፡
በተለያዩ ሀገራት...
“ነብዩ የሰላም አባት”
ባሕርዳር፡ መስከረም 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሒጅራ አቆጣጠር ከመጀመሩ ከ53 ዓመታት በፊት የተወለዱት እና በኢትዮጵያዊቷ በረካ (እሙ አይመን) እጅ ያደጉት ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ.) ከተወለዱ እና ነብይ ከሆኑ ጀምሮ ሰዎችን በመልካም ሰብእና እና ምግባር አንፀዋል፡፡...
“ዘረኝነትን ራቋት፣ አትቅረቧት”
ባሕር ዳር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሚዛን ታስታለች እና ዘረኝነትን ራቋት፣ ሰበዓዊነትን ታስረሳለች እና ዘረኝነትን አትቅረቧት፣ ፍቅርን ታጠፋለች እና ዘረኝነትን ሽሿት፣ አንድነትን ታናጋለችና ዘረኝነትን አትቅረቧት፣ መዋደድን ታረክሳለች፣ ጉርብትናን ታጠፋለች፣ የከበረውን ነገር ታዋርዳለች እና ዘረኝነትን...







