ዜናአማራኢትዮጵያ የመውሊድ በዓል እየተከበረ ነው። September 27, 2023 27 ባሕርዳር፡ መስከረም 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 498ኛው የመውሊድ በዓል በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ይገኛል። ዛሬ ንጋት ላይም በዓሉን በማስመልከት የሀገር መከላከያ ሠራዊት ዘጠኝ ጊዜ መድፍ ተኩሷል። የመውሊድ በዓል የነቢዩ መሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) መልካም ተግባራትን የሕይወት መርሕ ለማድረግ በማሰብ የሚከበር በዓል ነው። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:በደሃና ወረዳ በደረሰ የመኪና አደጋ የ18 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡