የሀንጋሪ መንግሥት በ1960ዎቹ ኢትዮጵያ ውስጥ የተቀረፁ ባሕላዊና ታሪካዊ ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለባሕልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስረከበ፡፡
ዛሬ በኢትዮጵያ የሀንጋሪ አምባሳደር አቲላ ኮፓኒ ከኢፌዲሪ ባሕልና ቱሪዝም ሚንስትር ሂሩት ካሳው (ዶክተር) ጋር በነበራቸው ቆይታ እነዚህን ታሪካዊ ተንቀሳቃሽ ምስሎቹን አስረክበዋል፡፡
ተንቀሳቃሽ ምስሎቹ የተቀዱት ቀዳማዊ ዓፄ ኃይለሥላሴ በ1965 (እ.ኤ.አ) ሀንጋሪን በጎበኙበት ጊዜ ሙዚቃን በዘመናዊ መሳሪያ...
የኢፌደሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዐብይ አህመድ የብልጽግና ፓርቲን በተመለከተ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
‹‹ የብልጽግና ፓርቲ የፋኖን፣የቄሮን፣ የዘርማንና ሌሎች ወጣት አደረጃጀቶች በጋራ ያደረጉትን ትግል ከተረት ተረት ወደ እውነተኛ ብልጽግና ሰላም፣ ዲሞክራሲና አንድነት ለማሻጋገር የተደረገ ሂደት መሆኑ መታመን አለበት›› ኢፌደሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዐብይ አህመድ (ዶክተር)
የኢፌደሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዐብይ...
ደኢሕዴን አስቸኳይ ድርጅታዊ ጉባዔ ማካሄድ ጀመረ።
የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢሕዴን) አስቸኳይ እና ልዩ ጠቅላላ ድርጅታዊ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል።
ደኢሕዴን አስቸኳይ እና ልዩ ጠቅላላ ድርጅታዊ ጉባዔውን በሀዋሳ ከተማ በማካሄድ ላይ መሆኑን ፋብኮ ከድርጅቱ ያገኘው መረጃ ያመለክታል።
ለሁለት ቀናት በሚያደርገው ጉባኤው የብልፅግና...
የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች በውሕድ ፓርቲው እንደሚመለሱ የአዴፓ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ገለጹ፡፡
ውሕደቱን አስመልክቶ ከአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት ጋር ቆይታ ያደረጉ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) የአስቸኳይ ጉባዔ ተሳታፊዎች ለረጅም ጊዜ ትግል ሲደረግበት የነበረው የውሕደቱ ጉዳይ በሙሉ ድምጽ መጽደቁ ጥሩ ውጤት መሆኑን ተናግረዋል፡፡
የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ አባል ወይዘሮ...
ፕሬዝዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ ከሩዋንዳው ፕሬዝደንት ፖል ካጋሜ ጋር ተወያዩ፡፡
ፕሬዝዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ ከሩዋንዳው ፕሬዝደንት ፖል ካጋሜ ጋር ተወያዩ፡፡
የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከሩዋንዳው ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሜ ጋር ተገናኝተው በሁለትዮሽና አካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡
ውይይቱን ያካሄዱት በኪጋሊ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም አቀፉ የሥርዓተ ፆታ ጉባኤ ጎን...








