ዜናኢትዮጵያ ደኢሕዴን አስቸኳይ ድርጅታዊ ጉባዔ ማካሄድ ጀመረ። November 28, 2019 164 የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢሕዴን) አስቸኳይ እና ልዩ ጠቅላላ ድርጅታዊ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል። ደኢሕዴን አስቸኳይ እና ልዩ ጠቅላላ ድርጅታዊ ጉባዔውን በሀዋሳ ከተማ በማካሄድ ላይ መሆኑን ፋብኮ ከድርጅቱ ያገኘው መረጃ ያመለክታል። ለሁለት ቀናት በሚያደርገው ጉባኤው የብልፅግና ፓርቲን ለመቀላቀል ውሳኔ ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል። ተዛማች ዜናዎች:የብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ የውይይት መድረክ በጅግጅጋ ከተማ…