የአንበጣ መንጋ በምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት የርሃብ ሥጋት ፈጥሯል፡፡
ባሕር ዳር፡- ጥር 17/2012ዓ.ም (አብመድ) በምሥራቅ አፍሪካ የተከሰተውን የአንበጣ መንጋ ለመከላከል የመንግሥታቱ ድርጅት ጥሪ አቀረበ፡፡
በምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና አስከፊ የተባለ የአንበጣ መንጋ ተከስቷል፡፡ እንደ ኢትዮጵያ፣ ሶማሊያና ኬንያ ባሉ ሀገራት ታይቶ በማይታወቅ መልኩ ጉዳት እያደረሰ መሆኑንም...
ዩጋንዳ ዜጎቿ የአደጋ ጊዜ መጠባበቂያ የምግብ እህል እንዲያከማቹ አስጠነቀቀች፡፡
ባሕር ዳር፡- ጥር 14/2012ዓ.ም (አብመድ) ከፍተኛ መጠን ያለው የአንበጣ መንጋ ከኬንያ ወደ ዩጋንዳ እየተጠጋ እንደሆነ ተሰምቷል፡፡
የአንበጣ መንጋው በዩጋንዳ ሰሜን ምስራቃዊ አቅጣጫ በሚገኙት ሳምቡሩ እና ቱርካና የተባሉ የኬንያ አካባቢዎች ተከስቷል፡፡ የሀገሪቱ መንግሥትም ጉዳት ከማድረሱ በፊት...
ከተበዳይ ወገን መሪ ይፈልቃል ብሎ የጠበቀም አልነበረም፡፡
ባሕር ዳር፡- ጥር 14/2012ዓ.ም (አብመድ) ሕዝቡ ታሪክን ለማስታወሻነት አስቀምጦ ትውልድ እንዲማርበት በማድረግ ሀገር መገንባቱን፣ ጥላቻ ሳይሆን ፍቅርን ማስተማሩን ቀጥሏል፡፡
የዘረኝነት መንፈስ ድንገት እንደ ደራሽ ነፋስ ሽው ማለት ይዟል፡፡ ጉዳዩን አብዛኛው ሰው የተገነዘበው አይመስልም፤ እርስ በእርስ...
ከተማዋን ጽዱ አድርጎ እንግዶችን የመቀበል ተግባር በጎንደር ወጣቶች!
የጎንደር ከተማ ወጣቶች በአካባቢ ጽዳት የበጎ አድራጎት ሰራዎችን እያከናወኑ ነው።
የጎንደር ከተማ ወጣቶች ከተማቸውን አስውበው እንግዶቻቸውን ለመቀበል ከማለዳው 12 :30 ጀምሮ የተለያዩ አካባቢዎችን እያፀዱ ይገኛሉ።
ከከተማዋ የተለያዩ ተቋማት የተወጣጡ ወጣት ሰራተኞችም በጋራ ሆነው ሲያጸዱ ተመልክተናል።
ወጣቶቹ በዓሉ...
ድርድሮች በጥንቃቄ መመራት እንዳለባቸው ምሁራን አሳሰቡ፡፡
ኢትዮጵያ፣ ግብፅ እና ሱዳን በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዝቅተኛ ውሃ የመልቀቅ መጠን፣ በድርቅና በተራዘመ ድርቅ ወቅት የሚኖረውን ትብብር እንዲሁም የግድቡን የውሃ አሞላል በመለከቱ ጉዳዮች ላይ በተወካዮቻቸው አማካኝነት ከሰሞኑ ቢመክሩም ያለስምምነት ስብሰባቸውን ቋጭተዋል፡፡
በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ...







