ዜናአፍሪካ ኬንያ ውስጥ ኮሮና ቫይረስ መግባቱ ተረጋገጠ። March 13, 2020 251 ኬንያ ውስጥ የመጀመሪያ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ግለሰብ መገኘቷን ሲጂቲኤን ዘገበ። የመጀመሪያዋ የቫይረሱ ተጠቂ ኬንያዊት አሜሪካ ቆይታ በለንደን በኩል ከሳምንት በፊት ወደ ናይሮቢ የገባች እንደሆነ ነው የተነገረው። ተዛማች ዜናዎች:የዓለም አቀፉ ጂኦፖለቲካ አዲስ አሰላለፍ እና የኢትዮጵያ ስትራቴጂካዊ አቋም።