መምረጥ እና መመረጥ ሕገ መንግሥታዊ መብታችን ነው!
ባሕር ዳር፡ የካቲት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች "የመምረጥና የመመረጥ መብት ሕገ መንግሥታዊ መብታችን ነው" በሚል መልእክት ሰላማዊ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው።
አሚኮ ዲጂታል ሚዲያ የነዋሪዎችን መልእክቶች እየተከታተለ የሚያደርስ...
የኢኮኖሚ ማሻሻያው ስኬት በፖለቲካ መረጋጋት፣ በማኅበራዊ ተቀባይነት እና በተቋማዊ ብቃት ይወሰናል።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የተከናወነው የኢኮኖሚ ማሻሻያ የሀገር ኢኮኖሚ አሠራር መሠረታዊ መዋቅሮችን በማሻሻል ኢኮኖሚን ወደ ዘላቂ ውድድር መር እና ተስማሚ ተቋማዊ ሥርዓት ማሸጋገር የሚል ጽንሰ ሀሳብ እንዳለው ይነገራል። ማክሮ ኢኮኖሚን ማረጋጋት፣...
” የሴቶች ቀን መከበሩ የሴቶችን የፓርላማ ተሳትፎ አሳድጓል” ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ.ር)
አዲስ አበባ: የካቲት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በመከበሩ የሴቶች የፓርላማ ተሳትፎ ወደ 41 በመቶ ማሳደግ መቻሉን የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።
የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትሯ ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ.ር) ዓለም አቀፍ...
በእጣን እና ሙጫ ምርት ከ5 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ሰዎች የሥራ ዕድል ተፈጥሯል።
ባሕር ዳር: የካቲት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በእጣን እና ሙጫ ምርት ለ5 ሺህ 403 ሰዎች የሥራ ዕድል መፈጠሩን የአማራ ክልል የአካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን አስታውቋል።
ወይዘሮ ትዕግስት ዓለሙ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 04 የገበያ ማዕከል...
ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን መከበር በሴቶች እኩልነት እና ነጻነት ላይ ትልቅ ለውጥ አምጥቷል።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ ከሚዲያ አካላት ጋር የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካሂዷል።
በመድረኩ የተሳተፉት የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት...








