አምባሳደር በትረ መንግሥቱ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሚኒስትር ዴኤታ ኾነው ተሾሙ።

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከህዳር 23/2018 ዓ.ም ጀምሮ አምባሳደር በትረ መንግስቱን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሚኒስትር ዴኤታ አድርገው ሹመዋል። መረጃው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ነው። የአሚኮ ዲጂታል...

አስር የተተከሉ ከሳተላይት ያለማቋረጥ ዳታ የሚቀበሉ ጣቢያዎች ወይም CORS ሥራ ጀመሩ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በቋሚነት መሬት ላይ የሚተከል የሳተላይት ዳታን ያለማቋረጥ የሚቀበል እና ፕሮሰስ የሚያደርግ መኾኑ ተገልጿል። ቴክኖሎጂው የአንድን ቦታ መገኛ መረጃን ከጂፒኤስ ሳተላይቶች 24 ሰዓት ሙሉ በመቀበል ከፍተኛ ጥራት የሚሰጥ ነው። በማስጀመሪያ ሥነ...

“ጉዳዩን የተገነዘበ እና የተደራጀ ሕዝብ ሲኖር ሰላም አስተማማኝ ይኾናል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በምሥራቅ ጎጃም ዞን አዋበል ወረዳ እና ሉማሜ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው። በውይይቱ ከርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተጨማሪ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣...

“እየተመዘገበ ላለው የግብርና እድገት የኅብረት ሥራ ማኅበራት ትልቅ ድርሻ ይወስዳሉ” ድረስ ሳኅሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፌደራል ኅብረት ሥራ ኮሚሽን ለአመቻች ባለሙያዎች ሀገር አቀፍ የኅብረት ሥራ ልማት ሥልጠና በባሕር ዳር እየሠጠ ነው። በሥልጠናው ማሥጀመሪያ መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ርእሠ መሥተዳደር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አሥተባባሪ ድረስ ሳኅሉ...

በተባበሩት መንግሥታት የአየርንብረት ለውጥ ማሕቀፍ ኮንቬንሽን መሠረት የኢትዮጵያ የኮፕ 32 አስተናጋጅ ሀገር መሆኗን ተከትሎ...

ዶክተር ጌዲዮን ከሀገር ውስጥ የሥራ ኃላፊዎች፣ ከተባበሩት መንግሥታት አካላት እና ዓለም አቀፍ አጋሮች ጋር በመተባበር የኮፕ 32 ዝግጅትን የሚመሩ ይሆናል። የኢትዮጵያ መንግሥት የተባበሩት መንግሥታት የአየርንብረት ለውጥ ማሕቀፍ ኮንቬንሽን አባል ሀገራት ለኢትዮጵያ የማዘጋጀት ኀላፊነት በመስጠታቸው ምስጋናውን...