ዜናኢትዮጵያየእለቱ አበይት ዜና አምባሳደር በትረ መንግሥቱ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሚኒስትር ዴኤታ ኾነው ተሾሙ። December 1, 2025 49 ባሕር ዳር፡ ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከህዳር 23/2018 ዓ.ም ጀምሮ አምባሳደር በትረ መንግስቱን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሚኒስትር ዴኤታ አድርገው ሹመዋል። መረጃው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ነው። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:🇪🇹 "ከራሷ አልፋ ለሌሎች የኖረች፤ ለእውነት እና ለፍትሕ የቆመች"