ክርስቲያኖ ሮናልዶ የኮሮናቫይረስ ተገኘበት፡፡
ፖርቱጋላዊው የእግር ኳስ ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ በኮሮናቫይረስ መያዙን የሀገሪቱ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡
የጁቬንቱስና ፖርቱጋል አጥቂው በኮሮናቫይረስ መያዙንና የሕመም ምልክቶች ግን እንዳልታዩበት የፖርቱጋል እግር ኳስ ፌዴሬሽንን ጠቅሶ ቢቢሲ ዘግቧል፡፡
ባለፈው እሑድ በአውሮፓ ሀገራት ዋንጫ ማጣሪያ ከፈረንሳይ...
በድጋሜ በኮሮናቫይረስ የተያዘው ሰውየ ከመጀመሪያው የከፋ ሕመም አጋጥሞታል፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 03/2013ዓ.ም (አብመድ) በአሜሪካ ከዚህ ቀደም በኮሮናቫይረስ ተይዞ የነበረ ሰው በድጋሜ መያዙንና የሕመሙ ሁኔታ ከመጀመሪያው የከፋ መሆኑን የሕክምና ባለሙያዎች አስታወቁ፡፡
የ25 ዓመቱ ወጣት በሁለተኛው ዙር ሕመሙ ሳምባው ክፉኛ በመጎዳቱ ሆስፒታል ገብቶ አጋዥ መተንፈሻ...
ለተሰንበት ግደይ በ5 ሺህ ሜትር አዲስ ክብረ ወሰን አስመዘገበች።
ትናንት በስፔን ቫሌንሻ በተደረገ የ5 ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድር ለተሰንበት ግደይ ለ12 ዓመታት በጥሩነሽ ዲባባ ተይዞ የነበረውን ክብረወሰን በማሻሻል አሸንፋለች።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶክተር) አትሌት ለተሰንበት ግደይ አዲስ ክብረ ወሰን በማስመዝገቧ ተሰማቸውን ደስታ በትዊተር...
ዓለማቀፉ የልማት ማኅበር ለኢትዮጵያ የ400 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ወሰነ፡፡
ዓለማቀፉ የልማት ማኅበር ለኢትዮጵያ የ400 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ወሰነ፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 25/2013ዓ.ም (አብመድ) የዓለም ባንክ አካል የሆነው የዓለም አቀፉ የልማት ማኅበር በኢትዮጵያ መንግሥት የተጀመረውን የከተሞች ድህነት እና ሥራ አጥነት ቅነሳ ጥረት ለማገዝ 400...
ኮሮናቫይረስን እና ጉንፋንን መጋፈጥ የወቅቱ ፈተና መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት አሳሰበ።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 25/2013ዓ.ም (አብመድ) ወቅቱ የጉንፋን በሽታ በስፋት የሚዛመትበት በመሆኑ መላው የዓለም ሕዝብ ከኮሮናቫይረስ እና ጉንፋን ጋር የሚጋፈጥበት ነው፡፡ በድርጅቱ የዓለም አቀፍ ተላላፊ በሽታዎች አደጋ ዝግጁነት ዳይሬክተር ሲልቪ ቢሪያንድ የጉንፋን በሽታ እንዳይዛመት አስቀድሞ...








