ዜናዓለም ዓለማቀፉ የልማት ማኅበር ለኢትዮጵያ የ400 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ወሰነ፡፡ October 5, 2020 186 ዓለማቀፉ የልማት ማኅበር ለኢትዮጵያ የ400 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ወሰነ፡፡ ባሕር ዳር፡ መስከረም 25/2013ዓ.ም (አብመድ) የዓለም ባንክ አካል የሆነው የዓለም አቀፉ የልማት ማኅበር በኢትዮጵያ መንግሥት የተጀመረውን የከተሞች ድህነት እና ሥራ አጥነት ቅነሳ ጥረት ለማገዝ 400 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር እንዲሰጥ ወሰነ:: ተዛማች ዜናዎች:በአማራ ክልል በ14 ቢሊዮን ብር ወጭ በ1 ሺህ 408 ፕሮጀክቶች ላይ የመልሶ…