“ታሪክ ሠሪ ፈረሰኞች፤ የሀገር ክብር ጠባቂዎች”
ባሕር ዳር: ጥር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጀግኖች ለጸናች ሀገራቸው ጸንተዋል፡፡ ለተከበረች ሀገራቸው የተከበረች ሕይወታቸውን ሰጥተዋል፡፡ ተድላ እና ድሎትን ረስተዋል፡፡ የጠላትን ጎራዴ፣ የጠላትን ጦር እና ሰይፍ ንቀዋል፡፡ ለጥንታዊት ሀገራቸው ደማቸውን አፍስሰዋል፡፡ አጥንታቸውን ከስክሰዋል፡፡ ረሃቡ እና...
የአጅባር እና ዴንሳ ድምቀት!
ባሕር ዳር: ጥር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቅዱስ መርቆሬዎስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በደብረ ታቦር እና በእስቴ መካነ ኢየሱስ ከተሞች በድምቀት ይከበራል። በዓሉ በታላቅ ሃይማኖታዊ ሥርዓት የሚፈጸም፣ ባሕላዊ ክዋኔዎችም የሚበዙበት ነው። በዓሉ ከሃይማኖታዊ ሥርዓቱ ባሻገር ለቱሪዝም...
መርጡለ ማርያም የማርያም አዳራሽ ማለት ነው
ከአዲስ አበባ 367 ኪሎ ሜትር እና ከባሕር ዳር 181 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኝ ገዳም ናት በኢትዮጵያ መስዋዕተ ኦሪት ሲሰዋባቸው ከነበሩት አራቱ ጥንታዊ አብያተ ክርስቲያናት መካከል አንዷ ናት በሙሴ እንደመጡ የሚነገርላቸው እና በኦሪት...
“ከሀገር ወጥተው የነበሩ ከ70 በላይ ቅርሶች ተመልሰዋል” የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን
ባሕር ዳር: ጥር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት አምስት ዓመታት በተለያዩ ጊዜያት ከሀገር የወጡ ከ70 በላይ ቅርሶች ወደ ሀገር ቤት እንዲመለሱ መደረጉን የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን ገልጿል።
ምድረ ቀደምቷ ኢትዮጵያ አይነተ ብዙ ተፈጥሯዊ እና ሰው ሠራሽ ቅርሶች...
ከ50 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን የጤና መድኅን አገልግሎት ተጠቃሚ ለማድረግ እየሠራ መኾኑን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር...
ጎንደር: ጥር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን ተግባራትን ማስፋት ላይ ያተኮረ ውይይት ከባለ ድርሻ አካላት ጋር አካሂዷል። ውይይቱ በተያዘው በጀት ዓመት ለነዋሪዎች የጤና መድኅን አገልግሎት ተደራሽ...








