በዕውቀት፣ በክህሎት እና በተነሳሽነት የተገነባ አገልጋይ የሰው ኀይል ማልማት ተገቢ ነው።

ደብረማርቆስ፡ ሰኔ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት መምሪያ የመንግሥት አገልግሎት አሥተዳደር እና ሪፎርምን ለማስተዋወቅ በዞን እና በወረዳ ከሚገኙ የሥራ ኀላፊዎች ጋር ውይይት አካሂዷል። በውይይቱ ላይ የተገኙ የሥራ ኀላፊዎች...

“ኢትዮጵያ ሁለተኛውን የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ታስተናግዳለች” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ኅብረት ጋር በመተባበር ሁለተኛውን የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ እንደምታስተናግድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ የሰው ዘር መገኛ የኾነችው ኢትዮጵያ ሁለተኛውን የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ታስተናግዳለች...

የአማራ ወጣቶች አረንጓዴ ፎረም ኅብረተሰቡ በአረንጓዴ ልማት ሥራ እንዲሳተፍ ጠየቀ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ወጣቶች አረንጓዴ ፎረም በ2017 ክረምት በሚያከናውናቸው ተግባራት ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር የንቅናቄ ማስጀመሪያ ውይይት አድርጓል። በውይይቱ ፎረሙ ስለሠራቸው ተግባራት እና በመጭው ክረምት በሚሠራቸው ሥራዎች ላይ ውይይት ተደርጓል። የውይይቱ ተሳታፊ...

ለታላቁ ዩኒቨርስቲ ታላላቅ ፕሮጀክቶች።

ጎንደር፡ ሰኔ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የዘመናዊ ትምህርት ታሪክ ታላቅ አሻራ ካሳረፉ ተቋማት መካከል አንዱ ነው። ለዓመታት ለሀገር የሚጠቅሙ ምሁራንን አፍርቷል። ሀገር እርሱ በሚያወጣቸው ልጆች ተጠቅማለች። ዛሬም ከዘመኑ ጋር ራሱን እያወዳጀ፣ ለታሪኩ፣ ለአንጋፋነቱ እና...

“የሕፃናትን መብት እና ደኅንነት ማስጠበቅ የሁልጊዜም ተግባራችን ሊኾን ይገባል”

ደብረ ብርሃን: ሰኔ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ የዓለም ሕፃናት ቀን ተከብሯል።   በ2017 በጀት ዓመት ከአጋር ድርጅቶች ጋር በመኾን የሕፃናትን ደኅንነት የሚያስጠብቁ ተግባራት መከናወናቸውን የአሥተዳደሩ ሴቶች፣ ሕፃናትና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ ኀላፊ በለጥሽ ግርማ ተናግረዋል።   ሕፃናትን...