ምዘናን እያጠናከሩ ውጤታማ ሥራዎችን መሥራት እንደሚገባ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ አሳሰቡ።

ባሕር ዳር: መስከረም 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የ2017 በጀት ዓመት የክልል ተቋማት፣ መሪዎች ምዝና ውጤት ግምገማ እና ዕውቅና መድረክ ተካሂዷል። የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የምዘና ሥርዓትን እያጠናከሩ ውጤታማ ሥራዎችን መሥራት እንደሚገባ አሳስበዋል።...

“የቀጣናው ተሰፋ ሰጭ የሕክምና ማዕከል”

ባሕር ዳር: መስከረም 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የካንሰር በሽታ የተዛቡ ህዋሶች ወይም ጤናማ ባልኾነ የሰውነት ህዋሶች (ሴሎች) ዕድገት የሚከሰት እና ወደ ሌሎች የሰውነት ክፍሎች የሚሠራጭ የበሽታ ዓይነት ነው፡፡ እነዚህ በፍጥነት የሚያድጉ ሴሎች እብጠቶችን ሊያስከትሉ እና የሰውነትን...

የደመራ ችቦ ገበያው እና የበዓሉ ድምቀት።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አማኞች ዘንድ ከሚከበሩ የአደባባይ በዓላት መካከል እና በዩኒስኮ የተመዘገበው የመስቀል ደመራ በዓል ልዩ ድምቀት ካላቸው በዓላት መካከል ይገኝበታል። መስቀል ኢየሱስ ክርስቶስ የሰውን ልጆች ለማዳን እና...

የመስቀል በዓል በሰላም እንዲከበር ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን...

ሁመራ፡ መስከረም 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀልን በዓል ከዋዜማው እስከ በዓሉ ድረስ ኅብረተሰቡ ያለጸጥታ ችግር ማክበር እንዲችል የተቀናጀ የጸጥታ ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል። ፖሊስ ከሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ ከዞኑ ሰላም...

ከ8 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የበቆሎ ምርት እንደሚጠበቅ የምዕራብ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ።

ፍኖተ ሰላም: መስከረም 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የበቆሎ ሰብል በስፋት ከሚመረትባቸው የአማራ ክልል አካባቢዎች ውስጥ የምዕራብ ጎጃም ዞን ቀዳሚ ነው። በዞኑ ከመደበኛው የሰብል ልማት በተጨማሪ የበቆሎ ዘር ብዜትም በሰፊው ይከናወናል። አቶ አለሙ በላይ በቡሬ ዙሪያ ወረዳ...