የወባ በሽታ ለምን ለዘመናት ስጋት ኾኖ ቀጠለ ?
ባሕር ዳር: ኅዳር 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወባ በጥገኛ ተህዋስያን ምክንያት የሚመጣ በሽታ ነው፡፡ ይህ በሽታ ለዘመናት የሕዝብ የጤና ስጋት ኾኖ ዘልቋል። ለዓመታት ወባን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር ተሠርቷል። ነገር ግን ዛሬም ድረስ ወባ በኢትዮጵያ
የሕዝብ ስጋት...
ሕጻናት ላይ መሥራት ሀገርን መገንባት ነው።
ገንዳ ውኃ: ኅዳር 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን "የሕጻናት ጥበቃ እና የመጫወት መብት ለሁሉም ሕጻናት" በሚል መሪ መልዕክት የሕጻናት ቀን በገንዳ ውኃ ከተማ ተከብሯል።
ቀኑ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ36ኛ ጊዜ፤ በሀገር አቀፍ ደረጃ ደግሞ...
“ጠጋ ጠጋ በሉ”
ባሕር ዳር: ኅዳር 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአብዛኞቹ የሀገራችን ከተሞች በተለይም በሥራ መግቢያ እና መውጫ ሰዓት ላይ የትራንስፖርት ችግር የተለመደ ነው።
በባሕር ዳር ከተማም ይህ ችግር ይስተዋላል። ስለትራንስፖርት ሲነሳ በታክሲ ላይ ብዙ ገጠመኞች ቢኖሩም ሁሌም የማልረሳው...
ሞሰብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተገልጋዮችን ከእንግልት እየታገደ ነው።
አዲስ አበባ፡ ኅዳር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስከረም 18/2018 ዓ.ም ነው ተጠናቅቆ ወደ ሥራ የገባው።
የማዕከሉ ዋና ሥራ አሥኪያጂ ከበደ ሻሜቦ የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ሰባት ተቋማትን እና 20...








