የትጥቅ ትግል ሰላምን አያረጋግጥም።
ጎንደር: ኅዳር 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር ዘላቂ ሰላም ማረጋገጥን ታሳቢ ያደረገ እና በወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሂዷል።
የሀገርን ሰላም በማረጋገጥ ልማት የሚያፋጥንን ፓርቲ ከመቃወም ይልቅ መደገፍ...
በኩር ጋዜጣ ኀዳር 15/2018 ዓ.ም
https://drive.google.com/file/d/1IbP-wltSq1-t6BuIQX62IF5uFxRH6A3p/view?usp=drive_link
የተማሪዎች ምገባ መርሐ ግብርን ለማስፍት እየተሠራ ነው።
ደብረ ማርቆስ: ኅዳር 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን ሁለት እጁ እነሴ ወረዳ በድመት ገደል ትምህርት ቤት የተማሪዎች ምገባ ፕሮግራም ተጀምሯል።
በዚህም ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው እንዳያቋርጡ እና የተሻለ የትምህርት አቀባበል እንዲኖራቸው የጎላ አስተዋፅኦ እንዳለው ተገልጿል።
የተማሪ...
ሠራዊቱን በአካል እና በሥነ ልቦና በመገንባት በኩል በትኩረት እየተሠራ ነው።
ጎንደር: ኅዳር 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በጎንደር ቀጣና ሲሰጥ የነበረው የሪፎርም እና የአቅም ግንባታ ሥልጠና ማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሂዷል።
የአቅም ግንባታ ሥልጠናው ለተከታታይ ስድስት ቀናት ሲሰጥ የቆየ ሲኾን ክልሉ ካጋጠመው...
በሥርዓተ ምግብ ትግበራ የተሻሉ መንደሮችን የመፍጠር ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል።
እንጅባራ: ኅዳር 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የተቀናጀ ግብርናን በመተግበር የአመጋገብ ሥርዓታቸውን ማሻሻላቸውን በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዚገም ወረዳ የጉንጋና ዲኺ ቀበሌ አርሶ አደሮች ተናገሩ።
በወረዳው በሥርዓተ ምግብ፣ በቤት አያያዝ እና በሥርዓተ ጾታ ትግበራ የተሻለ ውጤት ያስመዘገቡ የአርሶ...








