“ለታላቅ ሀገር፣ ታላቅ የባሕር በር”

ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር በር እስትንፋስ ነው ሀገራት ሕልውናቸውን የሚያኖሩበት፤ የእድገት መንገድ ነው በሥልጣኔ የሚጓዙበት፤ የጠበቀ ምሽግ ነው ሉዓላዊነታቸውን የሚያስጠብቁበት፤ ኢምባሲ ነው ከሌሎች ሀገራት ጋር የሚገናኙበት፤ ፍላጎታቸውን የሚነግሩበት፤ ምኞታቸውን የሚያሳኩበት፤ የሌሎች...

ሦስት ኢንዱስትሪዎችን የያዘው ኤም ኤስ ኤ ኢንዱስትሪ

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሥልጠና የቆዩ የአማራ ክልል ሥራ ኀላፊዎች ባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ላይ የተሠሩ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው። መሶብ የአንድ ማዕከል፣ ባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም፣ ኤም ኤስ ኤ ኢንዱስትሪ እና...

የባሕር ዳር ስታዲየም ለባሕር ዳር ከተማ ተጨማሪ ውበት ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ መሪዎች የባሕር ዳር ዓለም ዓቀፍ ስታዲየምን እየጎበኙ ነው። ለጎብኝዎቹ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከተማ እና መሠረተ ልማት መምሪያ ዋና ሥራ አሥኪያጅ ተሻገር አዳሙ...

የእንስሳት ሃብቱን ውጤታማ ለማድረግ ጤንነት እና ደኅንነታቸውን መጠበቅ ላይ እየተሠራ ነው፡፡

ደብረ ታቦር: ኅዳር 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር በራሳቸው ተነሳሽነት በዶሮ ሃብት ልማት ዘርፍ የተሰማሩት አባ ዜና ስላሴ መንግሱቱ እና ዲያቆን ተክለማርያም ወርቁ በዘርፉ ከ480 ያላነሱ ዶሮዎችን በመያዝ በቀን እስከ 430 እንቁላል...

በኢትዮጵያ ከ4 ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ ለማልማት እየተሠራ ነው።

ከሚሴ: ኅዳር 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ደዋ ጨፋ ወረዳ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ተጀምሯል። በመርሐግብሩ የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ፣ የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ.ር)፣ የመስኖ እና ቆላማ...