አካል ጉዳተኞችን በሁሉም የልማት ዘርፎች ማሳተፍ ይገባል።

ባሕር ዳር: ኅዳር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ "አካል ጉዳተኝነትን የሚያካትት ማኅበረሰብ መገንባት ለተሻለ ማኅበራዊ እድገት" በሚል መሪ መልዕክት የአካል ጉዳተኞች መብት መከበር እና ሁለንተናዊ ተሳትፎ ለማሳደግ በሚያስችሉ...

‎የእርሻ ሥራን እስከ ምርት ስብሰባ ድረስ ዘመናዊ መሣሪያዎችን በመጠቀም ማዘመን ያስፈልጋል።

ባሕር ዳር: ኅዳር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የሰሜን ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ “ጉዞ ወደ ሜካናይዜሽን” በሚል እሳቤ የግብርና ሜካናይዜሽን የንቅናቄ መድረክን እያካሄደ ነው፡፡ ‎ ‎በመድረኩ ከሁሉም ወረዳዎች የመጡ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ ሞዴል አርሶ አደሮች እና የኅብረት ሥራ...

የኤች አይቪ ኤድስ ሥርጭትን ለመከላከል በተጋላጭ የማኅበረሰብ ክፍሎች ላይ በትኩረት ሊሠራ ይገባል።

ደብረ ማርቆስ: ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን "ተግዳሮቶችን በመቋቋም የኤች አይ ቪ ኤድስ ምላሽን በዘላቂነት እናረጋግጣለን" በሚል መሪ መልዕክት የኤድስ ቀን ባለድርሻ አካላት በተገኙበት አክብሯል። የምሥራቅ ጎጃም ዞን ጤና መምሪያ የዓለም የኤች አይ...

በኩር ጋዜጣ ኅዳር 15/2018 ዓ.ም

https://drive.google.com/file/d/1a6pRWTplCCE7i6i1eVkFG3rX9_9a2DOd/view?usp=drive_link

አካል ጉዳተኞች እንደማንኛውም ሰው ዕድል ይፈልጋሉ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "አካል ጉዳተኞችን የሚያካትት ማኅበረሰብ መገንባት ለተሻለ ማኅበራዊ እድገት" በሚል መሪ መልዕክት በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ34ኛ ጊዜ በሀገራችን ደግሞ ለ33ኛ ጊዜ የአካል ጉዳተኞች ቀን ይከበራል። የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና...