በየደረጃው የሚገኝ የፖሊስ መሪ እና አባል በንጽሕና ለሕዝቡ አገልግሎት የሚሰጥ መኾን አለበት።
ባሕር ዳር: ኅዳር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ "ትውልድን በሥነ ምግባር ተቋምን በአሠራር መገንባት" በሚል መሪ መልዕክት የጸረ ሙስና ቀንን አክብሯል።
ቀኑን ምክንያት በማድረግ ሙስናን እና ብልሹ አሠራሮችን በመታገል ዙሪያ መክሯል።...
“የሰላም ዋጋውን በአግባቡ የምንረዳው ሰላም ባጣን ሰዓት ነው” የሃይማኖት መሪዎች።
ደብረ ብርሃን: ኅዳር 25/2018 ዓ.ም(አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን እና የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የሃይማኖት ተቋማት የሰላም ኮንፈረንስ አካሂደዋል።
በመድረኩ ላይ የደብረ ብርሃን ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት የሰላም እጦት በክልሉ ማኅበራዊ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ...
ሰላም እንዲሰፍን ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ የሃይማኖት አባቶች አሳሰቡ።
ጎንደር: ኅዳር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞን እና የጎንደር ከተማ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ "ሃይማኖት የሰላም መሠረት ነው" በሚል መሪ መልዕክት የሰላም ጥሪ ሰልፍ አካሂደዋል። በሰልፉ የሃይማኖት አባቶች እና የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ተገኝተዋል።
የማዕከላዊ ጎንደር...
አራተኛው ዓለም አቀፍ የጤና ጉባኤ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና የክልሉ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ጉባኤ በጥምረት ያዘጋጁት አራተኛው ዓለም አቀፍ የጤና ጉባኤ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው።
ጉባኤው "ምርምርን ወደተግባር መቀየር፣ በችግር ውስጥ ኾኖም የኅብረተሰብ ጤና ሥርዓትን ማጠናከር"...
ቀይ ባሕር እና ጂኦ ፖለቲካዊ አንድምታው
ባሕር ዳር: ኅዳር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር በር ቀጣናዊ የጆኦ ፖለቲካ የበላይነትን ለመቆጣጠር የሀገራት የደም ሥር ተደርጎ ይወሰዳል። በተለይም ደግሞ ቀይ ባሕር የሜዲትራኒያን እና የሕንድ ውቅያኖስን የሚያስተሳስር በመኾኑ ከጥንት ጀምሮ በአውሮፓ፣ በእስያ እና በአፍሪካ...








