ጥያቄው በጦርነት የተፈታለት ማኅበረሰብ የለም።
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላም ዋጋ ተመን የለውም፡፡ ተመን የሌለው ሰላም በአማራ ክልል ፈተና ከገጠመው ከሁለት ዓመታት በላይ ተቆጥሯል።
ለአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ መሪዎች "በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እመርታ" በሚል መሪ መልዕክት...
የሕዝብ እና የመንግሥትን ሃብት ከምዝበራ ለመታደግ በትኩረት ይሠራል።
ደብረ ብርሃን: ኅዳር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም ለ22ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ21ኛ ጊዜ የሚከበረው የጸረ-ሙስና ቀን "ትውልድን በሥነ ምግባር ተቋምን በአሠራር" በሚል መሪ መልዕክት በደብረ ብርሃን ከተማ ተከብሯል።
በመርሐ ግብሩ ላይ የደብረ ብርሃን ከተማ...
በክልሉ የተሟላ ሰላም መፍጠር ይጠበቃል።
ባሕር ዳር: ኅዳር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በምሥራቅ ጎጃም ዞን በየደረጃው ከሚገኙ የሥራ ኀላፊዎች ጋር በደጀን ከተማ ተወያይተዋል።
በውይይቱ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ዘርፍ አስተባባሪ አማኑኤል ፈረደ (ዶ.ር)፣ የምሥራቅ ጎጃም ዞን...
ወጣቶች የችግሮች የመፍትሔ አካል ሊኾኑ ይገባል።
ባሕር ዳር: ኅዳር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ወጣቶች አረንጓዴ ፎረም ባለፉት ዓመታት ባከናወናቸው እና በቀጣይ በሚያከናውናቸው ተግባራት ዙሪያ ምክክር አድርጓል። ፎረሙ ሕጋዊ እውቅና ካገኘ ጀምሮ በችግኝ ተከላ፣ በከተሞች ውበት እና ጽዳት ላይ እየተሳተፈ ይገኛል።...
የደቡብ ጎንደር ዞን ሕገወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመከላከል እየሠራ ነው።
ደብረ ታቦር: ኅዳር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ጎንደር ዞን ከደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ሕገወጥ የሰዎች ዝውውርን በመከላከል ላይ ያተኮረ መድረክ አካሂዷል።
በግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኩ የሕገወጥ የሰዎች ዝውውር አስከፊነት ቀርቧል። አስገዳጆ ፍልሰት ተፈጥሯዊ በኾነ ምንክያት፣...








