“ሰላም ሐቀኛ ውይይትን ይፈልጋል” ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)
ደብረ ማርቆስ፡ ኅዳር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በምሥራቅ ጎጃም ዞን ከሞጣ ከተማ አሥተዳደር እና ከሁለት እጁ እነሴ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው። ውይይቱ "ዘካሪ፣ መካሪ የሀገር ሽማግሌ እና የሃይማኖት አባት ለዘላቂ ሰላም...
የባሕር ዳር ከተማ የኮሪደር ልማት ተጨማሪ የሕዝብ መዝናኛ አማራጮችን ይዞ መጥቷል።
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የኮሪደር ልማት አንድ አካል የኾነው የአልማ - ዋተር ፍሮንት ፕሮጀክት የመጨረሻው ምዕራፍ የግንባታ ሥራ እየተከናወነ ነው።
የአካባቢው ነዋሪ የኾኑት አቶ ግርማ ጥላሁን የአልማ -...
በአፍሪካ ሚዲያ አዋርድ ላይ የአሚኮ ጋዜጠኛ አበሻ አንለይ ከሦስቱ እጩዎች መካከል አንዱ ኾኖ አጠናቀቀ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ባልደረባ ጋዜጠኛ አበሻ አንለይ የራሽያ ቴሌቪዥን (RT) ባዘጋጀው የአፍሪካ ሚዲያ አዋርድ ላይ በአውት ስታንድንግ ዶክሜንታሪ (Outstanding Documentary) ዘርፍ የመጨረሻዎቹ ሦስት እጩዎች ውስጥ ተካቷል።
በነጻነት ተምሳሌቷ ኢትዮጵያ...
ለመኾኑ ጾታን መሠረት ያደረገ ጥቃት ምንድን ነው? አሳሳቢነቱስ?
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባለታሪካችን ወይዘሮ አበበች ጎዴነው ትውልድ እና እድገታቸው በደቡብ ጎንደር ዞን ነው። ወይዘሮ አበበች የሁለት ልጆች እናት አንደኾኑ የነበራቸውን የትዳር ሕይዎት በምልሰት ነገሩን።
ወይዘሮዋ ትዳር የያዙት በራሳቸው ፍላጎት እንዳልነበር...
የአማራ ክልል ፍርድ ቤቶች የዳኞች አሥተዳደር ዐቢይ ጉባኤ መደበኛ ጉባኤውን አካሄደ።
ባሕር ዳር: ሕዳር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍርድ ቤቶች የዳኞች አሥተዳደር ዐቢይ ጉባኤ መደበኛ ጉባኤውን ሕዳር 25/2018 ዓ.ም ያካሄደ ሲሆን፣ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ መክሮ ውሳኔ መስጠቱን ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ለአሚኮ የላከው መረጃ ያመለክታል፡፡
መዚህም...








