የጥፋት ጉዞን ለመግታት እና ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የሃይማኖት መሪዎች ሚና ከፍ ያለ ነው።

  ባሕር ዳር: መጋቢት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር "በመደመር መንግሥት ዕይታ የሃይማኖት መሪዎች ሚና" በሚል መሪ መልዕክት ከፕሮቴስታንት እና ከካቶሊክ ሃይማኖት መሪዎች ጋር በወቅታዊ እና በሰላም ግንባታ ዙሪያ ምክክር አካሂዷል። የባሕር ዳር ከተማ...

“ሕጋዊ እና የጸና መንግሥት የሚረጋገጠው በምርጫ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: መጋቢት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ የመራጮች ምዝገባ አካሂደዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከየካቲት 28/2018 ዓ.ም ጀምሮ የመራጮች ምዝገባ እያካሄደ...

ሐምሌ አምስት የመላው አማራ የድል ቀን መኾኑን የሚያመላክት አደባባ በወልቃይት ተገንብቶ ተመረቀ።

ሁመራ፡ መጋቢት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ራሱን ሕወሓት እያለ የሚጠራው ቡድን የወልቃይት ጠገዴ አማራ ሕዝብ ወሰን እና ማንነት ትግል ግንባር ቀደም አንቀሳቃሽ ናቸው ብሎ ሐምሌ 5/2008 ዓ.ም በጎንደር ከተማ ለማፈን ከሞከራቸው ግለሰቦች መካከል ኮሎኔል ደመቀ...

የጋራ ምክርቤቱ ለምርጫው ስኬታማነት የበኩሉን ሚና እየተወጣ ነው።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ስኬታማነት የድርሻውን እየተወጣ መኾኑን በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አስታውቋል። ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉት የጋራ ምክር ቤቱ ሠብሣቢ ተስፋሁን ዓለምነህ ምርጫው ሰላማዊ፣ ፍትሐዊ...

የእናቶች እምባ የሚታበሰው በፍቅርና በመቻቻል ነው!

  ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለሠላም የቆረጡ ልቦች የእውነተኛ ጀግንነት መለኪያዎች ናቸው። ጀግንነት ጠመንጃ መጨበጥ አይደለም። ትልቁ ጀግንነት ለሀገርና ለወገን ሰላም ሲባል ያንን ጠመንጃ መሬት ላይ ማስቀመጥ መቻል እና ሀገርን ማስቀደም ነው። ለመዋጋት...