ሕገ ወጥ ንግድን ለመግታት ቅንጂታዊ አሠራርን ማጠናከር ይገባል።

  አዲስ አበባ፡ የካቲት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ ሀገር የተንሰራፋውን ሕገ ወጥ ንግድ ለመግታት ቅንጂታዊ አሠራርን ማጠናከር እንደሚገባ የኢትዮጵያ ንግድ እና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ገልጿል፡፡ ምክር ቤቱ "ሕገ ወጥ ንግድን እናስቁም፤ የሥራ ዕድል፣ ገቢን እና...

የመንግሥት ሠራተኞች ለሰላም መስፈን፤ ለጋራ ልማት እና ተጠቃሚነት ሊሠሩ ይገባል።

  ደብረ ማርቆስ: የካቲት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‌‎የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር‎" አገልጋይ የመንግሥት ሠራተኛ ለሀገረ መንግሥት ግንባታ" በሚል መሪ መልዕክት ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሂዷል። ውይይቱ በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የሚስተዋሉ የአገልግሎት አሰጣጥ...

የአኗኗር ዘይቤ ለስኳር በሽታ መጋለጥ ከፍ ያለ ድርሻ አለው።

  ባሕር ዳር፡ የካቲት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ አያልነሽ ሙላት ይባላሉ፡፡ የባሕርዳር ከተማ ነዋሪ ናቸው፡፡ ለረጅም ዓመታት የስኳር በሽታ ሕመምተኛ መኾናቸውን ተናግረዋል፡፡ ሠርተው ልጆቻቸውን በሚንከባከቡበት ዕድሜ ላይ በዚሁ በሽታ ምክንያት ለዐይነ ስውርነት እንደተዳረጉ ነው የተናገሩት፡፡ ወይዘሮ አያልነሽ...

በደሮ እርባታ ተሰማርተው እየሠሩ ለሚገኙ ተጠቃሚዎች ምቹ ሁኔታን ለመፍጠር እየተሠራ ነው።

  ደባርቅ፡ የካቲት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ አበበ ስማቸው እና አቶ ዮናስ መሐባው በሰሜን ጎንደር ዞን የደባርቅ ከተማ ኗሪ ናቸው። በደሮ እርባታ ዘርፍ ተሰማርተው በመሥራታቸው ተጠቃሚ መኾናቸውንም ይገልጻሉ። አቶ አበበ ስማቸው እንደገለጹት ወደ እርባታ ሥራው ሲገቡ...

በሦስት ዓመታት ይጠናቀቃል የተባለው የዓለም ከተማ-ደጎሎ መንገድ ፕሮጀክት የት ደረሰ?

‎ ባሕር ዳር: የካቲት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የዓለም ከተማ-ደጎሎ መንገድ ፕሮጀክት በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ እና ደቡብ ወሎ ዞኖችን የሚያገናኝ መንገድ ነው፡፡ መንገዱ ከተጀመረ ረጅም ጊዜን ያስቆጠረ ነው። አሁን ላይም ተቋርጦ ይገኛል፡፡ ‎አቶ አለባቸው ኃይሌ የጃማ...