የጎንደር መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ግንባታ ከ72 በመቶ በላይ ደርሷል።
ጎንደር: ታኅሣሥ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ጊዜ ያለፈባቸውን አሠራሮች በማሻሻል፣ የዲጂታል ፈጠራዎችን በመጠቀም እና ባለሙያዎችን በማብቃት፣ ኢንቨስትመንትን ሲያጓትቱ እና የኢኮኖሚ እድገትን ሲያደናቅፉ የነበሩ አሠራሮችን ለማሻሻል የሚያስችል ሂደት ነው።
አገልግሎቱ ብልሹ አሠራሮችን...
ቀይ ባሕርን በተመለከተ የታሪክ እዳው ከኋላችን ቢኾንም የታሪክ አደራችን ግን ከፊታችን ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አንድነት ከድሮም መገለጫዋ የኾነችው ኢትዮጵያ በልጆቿ የተባበረ ክንድ ለብዙዎች ሕልም የሚመስለውን የሕዳሴ ግድብ እውን ካደረገች ወራቶች ተቆጠሩ።
ዳሩ ግን ክስ እና ከእውነት የራቀ ውንጀላ መገለጫቸው የኾኑ ጥንተ ጠላቶች...
ሀገራት ለምን ቲክቶክን ያግዳሉ?
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮች መስፋፋት እየጨመረ ሲመጣ የቲክቶክ ተጽዕኖ እና የተጠቃሚዎቹ ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ አድጓል።
ይሁን እንጂ ቲክቶክ በተለያዩ ሀገራት ዘንድ የብሔራዊ ደኅንነት ሥጋት መፍጠሩን በዚህ ጽሑፍ ለመረጃነት የተጠቀምንባቸው...
የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከደሴ ከተማ ወጣቶች ጋር እየተወያዩ ነው።
ደሴ: ታኅሣሥ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በውይይቱ ላይ ከከተማዋ ሁሉም ክፍለ ከተሞች የተውጣጡ ወጣቶች ተገኝተዋል።
በመድረኩ በብልፅግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ በፓርቲው የአደረጃጀት ዘርፍ ኀላፊ ፍስሀ ደሳለኝን ጨምሮ ሌሎችም የክልልና...
“ለጋራ ሰላም በጋራ መቆም ይገባል” አማኑኤል ፈረደ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በምዕራብ ጎጃም ዞን ከደምበጫ ከተማ አሥተዳደር እና ከደምበጫ ዙሪያ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል።
በውይይቱ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ዘርፍ...








