የአካባቢን ጸጋ በመለየት ማልማት ላይ መሪዎች ቀዳሚውን ሚና መወጣት አለባቸው።
ደብረ ብርሃን: ታኅሣሥ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን እና የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ሥልጠና ሲወስዱ የቆዩ መሪዎች በዞኑ እና በከተማ አሥተዳደሩ ሲከናወኑ የቆዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል።
መሪዎች ከሥልጠና በኋላ የልማት ሥራዎችን መጎብኘታቸው በቀጣይ በአካባቢያቸው...
“ብሔር እና እምነትን መሠረት ያደረገ የጽንፈኝነት አስተሳሰብ ለሕዝባችን አይበጅም” አቶ ይርጋ ሲሳይ
ደሴ: ታኅሣሥ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከደሴ ከተማ ወጣቶች ጋር ተወያይተዋል።
ወጣቶቹ በውይይታቸው ጽዱ እና ውብ ከተማ ያስፈልገናል ያሉ ሲኾን ደሴ ከተማ ላይ የወጣቶች የስፖርት ማዘውተሪያ ቦታ ባለመኖሩ ለጉዳዩ ትኩረት ሊሰጠው...
ምስራቅ ዕዝ በጎጃም ቀጣና የሚያደርገውን ሕግ የማስከበር ኦፕሬሽን አጠናክሮ መቀጠሉን አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአካባቢው የሚንቀሳቀሰው ዕዝ እንዳስታወቀው 200 ጽንፈኞችን ደምስሷል፤ 53 አቁስሏል፤ 41 ተማርከዋል፤ 19 እጃቸውን ሰጥተዋል፤ 37 ደግሞ በምኅረት ገብተዋል፡፡
ምስራቅ ዕዝ ከኅዳር 18 እስከ 30/2018 ዓ.ም ባደረገው የተቀናጀ ስምሪት፣ በባሕር...
ሥልጠናው መሪዎች ብልሹ አሠራርን በማስወገድ ዜጎች የሚፈልጉት መልካም አሥተዳደር እንዲያሰፍን የሚያግዝ ነው።
ጎንደር: ታኅሣሥ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር እና ማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሦስተኛ ዙር መካከለኛ እና ጀማሪ መሪ ሠልጣኞች በጎንደር ከተማ እየተሠሩ ያሉ የልማት ተግባራትን ተመልክተዋል።
ጀማሪ እና መካከለኛ መሪዎቹ አምራች የኢንዱስትሪ መንደሮችን፣ የሌማት ትሩፋት...
በተራዘመ ክፍያ ሳምሰንግ ጋላክሲ A16 5G ስማርት ስልክ የግልዎ ያድርጉ!
በወር 2,930 ብር (ለ12 ወራት) ወይም 5,426 ብር (ለ6 ወራት) ክፍያ ዘመናዊ ስማርት ስልክ የግልዎ ያድርጉ።
በ *127# ወይም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp “ቴሌ ዲቫይስ ፋይናንሲንግ” ሚኒ አፕ ተመዝግበው ወደ አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ጎራ...








