የገጠር ትራንስፎርሜሽን ላይ መሪዎች በትኩረት መሥራት አለባቸው።

ደብረ ብርሃን: ታኅሣሥ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለደብረ ብርሃን ከተማ እና ለሰሜን ሸዋ ዞን መካከለኛ መሪዎች "በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እምርታ" በሚል መሪ መልዕክት ሲሰጥ የቆየው 3ኛው ዙር ሥልጠና ተጠናቅቋል። በግብርና እና ገጠር ትራንስፎርሜሽን፣ በኢንዱስትሪ ልማት፣...

ጤናማ እና አምራች ዜጋ በመፍጠር ሂደት ሁሉም ንቁ ተሳትፎ ሊያደርግ እንደሚገባ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ማሥጀመሪያ መርሐ ግብር በሐዋሳ ከተማ ተካሂዷል። ነርቭን በማጥቃት ሕጻናትን ለአካል ጉዳት የሚዳርገው የፖሊዮ ቫይረስ ትልቁ እና አንዱ የዓለም አጀንዳ ነው። እንደ ዘርፉ ባለሙያዎች...

ቅንጅታዊ አሠራርን ማጠናከር እና የአፈጻጸም ብቃትን ማሳደግ ከመሪዎች ይጠበቃል።

ጎንደር: ታኅሣሥ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "በመደመር መንግሥት ዕይታ፤ የዘርፎች እምርታ" በሚል መሪ መልዕክት የማዕከላዊ ጎንደር ዞን እና የጎንደር ከተማ አሥተዳደር የ3ኛ ዙር የመካከለኛ እና የጀማሪ መሪዎች ሥልጠና ተጠናቅቋል። በማጠቃለያ መርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የማዕከላዊ ጎንደር...

65 ታጣቂዎች የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀበሉ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል መንግሥት እና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) መካከል የተደረገውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ የታጠቁ ኃይሎች ወደ ሰላም እየገቡ ነው። በምዕራብ በለሳ ወረዳ በተለያዩ አካባቢዎች ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 65...

ሕጻናት ክትባት ማግኘት መብታቸው ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከታኅሣሥ 3 እስከ 6/2018 ዓ.ም ድረስ የሚካሄደውን የልጅነት ልምሻ (ፖልዮ) የአራተኛ ዙር ክትባት ዘመቻ ሥራ ጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የተገኙት የባሕር ዳር ወረዳ ሀገረ...