ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) በመጋቢት እና ሚያዝያ 2018 ዓ.ም ያከናዎኗቸው ተግባራት
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሳይንሳዊ የምርምር ልህቀት፣ በከተማ ልማት፣ በኢኮኖሚ ሪፎርም እና በቀጣናዊ ዲፕሎማሲ ዙሪያ ያተኮሩ የተለያዩ ከፍተኛ የሥራ ክንውኖችን አድርገዋል።
👉 የፕሮጀክቶች ምረቃ እና የሥራ ጅማሮ
የመጋቢት ወር...
የዋግ እና የትግራይ ሕዝቦች በልብ የተቀራረቡ፣ ተከባብረው ደስታ እና ሀዘናቸውን የተካፈሉ የዕውነተኛ ጎረቤቶች ማሳያ...
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የወፍላ፣ የኮረም፣ የዛታ እና የአበርገሌ ተፈናቃዮች በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሰቆጣ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደዋል።
ሰልፈኞቹ ጎረቤት የትግራይ ሕዝብ በባሕል፣ በቋንቋ፣ በሃይማኖት እና በኢኮኖሚ ከአገው ሕዝብ ጋር የተጋመደ እንዲሁም...
የኢትዮጵያ ፖስታ በዓለም አቀፍ የጥራት ምዘና ከአፍሪካ 1ኛ ደረጃን በመያዝ ተሸለመ።
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ፖስታ በዓለም አቀፉ የፖስታ ኅብረት (ዩፒዩ) የፈጣን መልዕክት አገልግሎት (ኢኤምኤስ) የ2025 የጥራት ምዘና ከፍተኛ ድል በማስመዝገብ የአህጉራችን ቀዳሚ መኾኑን አረጋግጧል።
ተቋሙ በዓለም አቀፍ ደረጃም በደረጃ ሰንጠረዡ አናት ላይ...
“ሰላማችንን እናጸናለን፤ ጥላቻን እናወግዛለን” የወፍላ፣ ኮረም እና ዛታ ሠልፈኞች
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የወፍላ፣ የኮረም፣ የዛታ እና የአበርገሌ ተፈናቃዮች ራሱን ህወሃት እያለ የሚጠራውን ቡድን የጠብ አጫሪነት እና የትንኮሳ ድርጊት የሚያወግዝ ሕዝባዊ ሰልፍ እያካሄዱ ነው። ሰልፈኞቹ ሰላም ወዳድነታቸውን እና...
” የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለትውልድ የሚሻገሩ ተግባራትን ሠርቷል” ምክትል አፈ ጉባዔ ሎሚ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፍትሕ ማሻሻያ ሪፎርሞችን በዋናነት የሚተገብሩት በየደረጃው ያሉት ፍርድ ቤቶች እና የፍትሕ ተቋማት ናቸው።
በፍትሕ ሥርዓቱ መሠረታዊ ለውጥ ለማምጣት የፍትሕ ተቋማትን ማዘመን የማይተካ ሚና አለው።
የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል...








