እስካሁን የተዘጋጀው የተፈጥሮ ማዳበሪያ አፈጻጸም ዝቅተኛ መኾኑን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ፡፡

እስካሁን የተዘጋጀው የተፈጥሮ ማዳበሪያ አፈጻጸም ዝቅተኛ መኾኑን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር: መስከረም 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዞኑ ከ13 ሚሊየን ሜትር ኪዩብ የተፈጥሮ ማዳበሪያ ለማዘጋጀት ቢያቅድም 64 ሺህ ሜትር ኪዩብ ብቻ የተፈጥሮ...

“በምርት ዘመኑ በምግብ ራስን መቻል ፣ ለኢንዱስትሪዎች ጥሬ እቃ ማቅረብ እና ገበያ ተኮር...

ባሕር ዳር: መስከረም 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በእድገት ላይ የሚገኙ ሀገራት መሠረታዊ ችግሮች ተብለው ከሚጠቀሱት ውስጥ የውጭ ምንዛሬ እጥረት አንዱ ነው። የውጭ ምንዛሬ እጥረትን ለመቅረፍ በቂ ምርት አምርቶ ወደ ውጭ መላክ እና ከውጭ የሚገባውን...

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡

ጎንደር: መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በጎንደር ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ተማሪዎች የጎንደር ዩኒቨርሲቲ 300 ሺህ ብር የሚያወጡ የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በማኅበረሰብ አቀፍ አገልግሎት ኅብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ሥራዎችን ሲሠራ መቆየቱን የዩኒቨርሲቲው የአሥተዳደር እና...

”የደብረታቦር ከተማ ነዋሪዎች ከጸጥታ አካላት ጋር በመኾን ለሰላም እየሠሩ ነው” የከተማ አሥተዳደሩ ሰላምና ጸጥታ...

ባሕርዳር፡ መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረታቦር ከተማ ማኅበረሰብ ከጸጥታ አካላት ጋር በመቆም ለሰላም እየሠራ መኾኑን የከተማ አሥተዳደሩ ሰላምና ጸጥታ መምሪያ ገልጿል። የደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር ሰላምና ጸጥታ መምሪያ ኀላፊ ሹመት በላቸው የደብረታቦር ሕዝብ ሰላም እና...

“በሰሜን ጎንደር ዞን የዝናብ እጥረት በተከሰተባቸው ወረዳዎች 452 ሺህ ወገኖች ሰብአዊ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል” የዞኑ...

ባሕርዳር፡ መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን የዝናብ እጥረት በተከሰተባቸው ወረዳዎች ነዋሪዎቹ ለችግር መጋለጣቸውን የዞኑ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ተጠሪ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ የሰሜን ጎንደር ዞን አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ተጠሪ ጽሕፈት ቤት...