”የአካል ጉዳተኞችን ችግር ለመቅረፍ ሁሉም የበኩሉን ድርሻ ሊያበረክት ይገባል” የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናት እና...

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ አወቀ ተመስገን ባለበት የአካል ጉዳት ራሱን ችሎ መራመድ ይቸገራል። ከባሕር ዳር የአካል ተሐድሶ ማዕከል የመጓጓዣ ብስክሌት አግኝቷል። ''ያለ ተሽከርካሪ ስጓዝ ድካም ብቻ ሳይኾን ጊዜም ይወስድብኝ ነበር፤...

“ቀምበር አሠቃይ፤ ዘር አሥነቃይ”

ባሕር ዳር: ኅዳር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አርሰው ነጭ እና ጥቁር የሚያመርቱት፣ ጎተራውን የሚያስጨንቁት፣ ገበያውን የሚያጠግቡት፣ ከራሳቸው አልፈው ሀገሬውን የሚመግቡት፣ ከጓሮው እሸት፣ ከግሬራው ወተት የማያጡት፣ ሆዳቸውን ከሚያስገምቱ ኩራት እራት ብለው ጦማቸውን የሚያድሩት፣ አልጋ ለቀው እንግዳ የሚያሳድሩት፣...

ወጣቶች ሰላም ሲደፈርስ ተጎጅ ስለሚኾኑ ከጸጥታ አካላት ጋር በመኾን አካባቢያቸውን ነቅተው መጠበቅ እንዳለባቸው ተጠቆመ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን ኮማንድ ፖስት በማንኩሳ ከተማ ከወጣቶች ጋር በሰላምና ጸጥታ ዙርያ ውይይት አካሂዷል። ውይይቱን የመሩት የኮሩ የሠራዊት ሥነ-ልቡና ግንባታ ቡድን መሪ ሌተናል ኮሎኔል ምሥራቅ መንበር አሁን...

በሴቶች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ለመከላከል ቀጣይነት ያለው ግንዛቤ ፈጠራ እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ።

ደብረ ብርሃን: ኅዳር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሴቶች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ለመከላከል ቀጣይነት ያለው ግንዛቤ እና ሕጋዊ ተጠያቂነት ሊዳብር እንደሚገባ ተጠቁሟል። "መቼም የትም በምንም ሁኔታ ፆታዊ ጥቃትን ዝም አንበል" በሚል መሪ መልእክት እየተከበረ የሚገኘው ዓለም ዓቀፍ የፀረ...

የኅብረተሰቡን ጤና ለማሻሻል የላብራቶሪ ምርመራ ጥራት እና ተደራሽነት በትብብር ማሳደግ እንደሚገባ ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለተኛው የጤና ላብራቶሪ ፌስቲባል በባሕር ዳር ተካሂዷል። የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር በላይ በዛብህ እንዳሉት የጤና ተቋማት ጥራቱን የጠበቀ አገልግሎት ለማኅበረሰብ እንዲሰጡ ዘመናዊ የላብራቶሪ ግብዓቶችን ተደራሽ ማድረግ...