በጎንደር ከተማ ተከስቶ የነበረውን ችግር በአጭር ጊዜ ወደ ነበረው ሰላም ለመመለስ የማኅበረሰቡ አበርክቶ የጎላ...

ጎንደር: ጥር 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር በማራኪ ክፍለ ከተማ የሚገኙ ነዋሪዎች የአካባቢያቸውን የሰላም ኹኔታ አስመልክተው ሀሳባቸውን ለአሚኮ አጋርተዋል። የክፍለ ከተማው ነዋሪ አቶ ገብሬ ሞገስ እና አቶ ዘውዱ ኀይሌ እንዳሉት ሰላም የሁሉም መሰረት...

ከ240 በላይ የውጭ ሀገር ጎብኝዎች በላሊበላ ተገኝተው የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል መታደማቸውን የአማራ ክልል...

ባሕር ዳር: ጥር 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2016 ዓ.ም የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ከ240 በላይ የውጭ ሀገር ጎብኝዎች በላሊበላ በቦታው ተገኝተው መታደማቸውን የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ ገለጸ። በክልሉ በተለያዩ አካባቢዎች የተከበረው...

የግብርናው ክፍለ ኢኮኖሚ መጻዒ ፈተና!

ባሕር ዳር: ጥር 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የግብርናውን ክፍለ ኢኮኖሚ እየፈተኑት ከሚገኙ ምክንያቶች መካከል የመጤ አረም መስፋፋት አንዱ ነው። በእርሻ መሬት ላይ የሚታዩ አረሞች መደበኛ፣ አደገኛ፣ መጤ እና ወራሪ ተብለው ይመደባሉ፡፡ መደበኛ አረም...

“በብሔረሰብ አሥተዳደሩ እየተሠራ ያለው የሕግ ማስከበር ተግባር የሚበረታታ ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን

ከሚሴ: ታኅሳስ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በውይይቱ ላይ የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን እና የክልሉ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊ አቶ እንድሪስ...

በአማራ ክልል 61 የአስፓልት መንገድ ፕሮጀክቶች እየተሠሩ መኾኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር ...

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የሚሠሩ የመንገድ መሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች አፈጻጸም በባሕር ዳር ከተማ እየተገመገመ ነው። በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የሚከናወኑ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶችን አፈጻጸም የተመለከተ ግምገማ እና ውይይት የክልሉ...