“የአማራ ክልል ሕዝብና መንግሥት የሰጠንን ኀላፊነት ለመወጣት ቁርጠኛ ኾነን ልንሠራ ይገባል” አህመዲን መሀመድ (ዶ.ር)

ደብረ ብርሃን: ጥር 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የከተሞች ልማት ዘርፍ አስተባባሪና የከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አህመዲን መሀመድ (ዶ.ር) በደብረብርሃን ከተማ በተጀመረው የአመራሮች ሥልጠና ላይ ተገኝተው "የአማራ ክልል ሕዝብና መንግሥት...

675 ተጠርጣሪዎችን በሦስት ዙር የተሃድሶ ሥልጠና በመስጠት ወደ ኅብረተሰቡ መቀላቀሉን የባሕር ዳር...

ባሕር ዳር፡ ጥር 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 675 ተጠርጣሪዎችን በሦስት ዙር የተሃድሶ ሥልጠና በመስጠት ወደ ኅብረተሰቡ መቀላቀሉን የባሕር ዳር ኮማንድ ፖስት አስታወቀ። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ በባሕር ዳር ማረሚያ ቤት የሚገኙ...

“ጥርን ለቱሪዝም አቅዶ እና አልሞ መጠቀም ያስፈልጋል” የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ

ባሕር ዳር: ጥር 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሃይማኖታዊ እና ሕዝባዊ ክብረ በዓላት በሚያደምቋት ኢትዮጵያ ሰማይ ሥር ወርኃ ጥር የተለየ ድባብ አለው፡፡ በወርኃ ጥር በኢትዮጵያ በተለይም በአማራ ክልል በርካታ አካባቢዎች የተለያዩ ሕዝባዊ እና ሃይማኖታዊ ክብረ በዓላት...

የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት እንዲለማ የተመረጠውን የሎጎ ሐይቅ ጎበኙ።

ባሕር ዳር: ጥር 01/2016 ዓ.ም (አማኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ሀሳብ አመንጭነት በሦስተኛው ዙር የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት እንዲለማ የተመረጠውን የሎጎ ሐይቅ ጎብኝተዋል። ሎጎ ሐይቅ በደቡብ ወሎ ዞን ከሚገኙ አራት...

ድርቁን ለመቋቋም የበጋ መስኖ ልማትን ቀዳሚ ምርጫ በማድረግ እየሠራ መኾኑን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር...

ሰቆጣ: ጥር 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ብሔረሰብ አሥተዳደሩ የተከሰተውን ድርቅ ለመቋቋም የበጋ መስኖ ልማትን ቀዳሚ ምርጫ በማድረግ እየሠራ መኾኑን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታውቋል፡፡ በ2015/16 የምርት ዘመን በተፈጠረው የዝናብ እጥረት ምክንያት ድርቅ ከተከሰተባቸው የዋግ ኽምራ አካባቢዎች...