ለስጋ ደዌ በሽታ ተገቢውን ትኩረት በመስጠት ማጥፋት እንደሚገባ የአማራ ክልል ሴቶች ሕጻናት እና ማኅበረዊ...

ባሕር ዳር: ጥር 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች ሕጻናትና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከጤና ቢሮ እና ከአማራ ክልል ስጋ ደዌ ተጠቂዎች ማኅበር ጋር በመተባበር የስጋ ደዌ ቀንን አክብሯል። ቀኑ በዓለም ለ70ኛ፣ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ25ኛ...

ጦርነት የሀገርን ኢኮኖሚ ከማድቀቁም በላይ በሴቶች እና ሕጻናት ላይ የሚያደርሰው ጉዳት የከፋ እንደኾነ የዝቋላ...

ሰቆጣ: ጥር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)መንግሥት በክልሉ የተፈጠረውን የሰለም መደፍረስ ችግር ለመፍታት የሰላም አማራጮችን ቀዳሚ ምርጫ ማድረጉን ሊቀጥል ይገባል ሲሉ በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የዝቋላ ወረዳ ነዋሪዎች ተናግረዋል። የተጀመሩ የሰላም ስምምነቶች የዋግን ሕዝብ ተጠቃሚ ስለማድረጋቸው የዝቋላ...

የአማራ ክልል ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር ያደረገውን የጥናት ሰነድ ማስረከቡን አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ጥር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ ከባሕር ዳር፣ ከጎንደር፣ ከወሎ፣ ከወልድያ እና ከደብረ ብርሐን ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የሥነ ምድር ጥናት እና ካርታ ሥራ አድርጓል። በተጨማሪሞ ቢሮው በከፍተኛ መስፈርት የማዕድን...

“ቀደምት ጥበብንና ብልሃትን በመጠቀም በሀገር ላይ የተጋረጡ ችግሮችን እንሻገራለን” አቶ ይርጋ ሲሳይ

ጎንደር: ጥር 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ በየደረጃው የሚገኙ የፀጥታ አመራሮችንና አባላትን አቅም ለመገንባትና የተጠናከረ ሕዝባዊ አገልግሎትን ለማጠናከር የሚያስችል የስልጠና መድረክ በጎንደር ማካሔድ ጀምሯል። በሥልጠና ማሥጀመሪያውም የጎንደር ከተማ አሥተዳድር ተቀዳሚ ምክትል...

“የሕዝባችንን ፍላጎት ለማሟላት እስከጠቀመ ድረስ በየትኛዉም ጊዜና አጋጣሚ የሚመክረን ካለ ለማዳመጥ ዝግጁ ነን” ርእሰ...

ባሕር ዳር: ጥር 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እንዳሉት ከምንም በላይ ሕግ እና ሥርዓትን በማስከበር የሕዝብን ደኅንነት እና ሰላም ለማረጋገጥ ኅብረተሰቡ ያሳየው ከፍተኛ ድጋፍ እና አስተዋይነት የክልሉ ሕዝብ ለሰላም ያለውን ቀናኢነት...