በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት ለደረሰባቸው የጤና ተቋማት ከ15 ሚሊዮን ብር በላይ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ።
ደሴ: ጥር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ጤና አጠባበቅ ማኅበር ከአማራ ክልል ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር በደቡብ ወሎ እና በሰሜን ወሎ ዞኖች ለሚገኙ ጤና ጣቢያዎች እና ጤና ኬላዎች የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርገዋል።
የኢትዮጵያ ጤና አጠባበቅ ማኅበር ዳይሬክተር...
ከ6 ሺህ በላይ በምገባ መርሐ ግብር መታቀፍ ያለባቸው ተማሪዎች መለየቱን የደሴ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ።
ደሴ: ጥር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የደሴ ከተማ አሥተዳደር ከተስፋ ድርጅት ደሴ ቅርንጫፍ ጋር በመተባበር የተማሪዎች የምገባ መርሐ ግብርን በደሴ ከተማ አስጀምሯል፡፡
የምገባ መርሐ ግብሩ በሮቢት እና በመርሐ ጥበብ ትምህርት ቤት የሚማሩ 2 ሺህ ተማሪዎችን ተጠቃሚ እንደሚያደርግ...
በባሕር ዳር ከተማ የተሠሩ የአረንጓዴ ልማት ሥራዎች ለሕዝብ ክፍት እንደሚኾኑ የከተማ አሥተዳደር ባሕል እና...
ባሕር ዳር: ጥር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የባሕር ዳር ከተማን የቱሪዝም መዳረሻዎች ለማስፋፋት የተሠሩ የአረንጓዴ ልማት ሥራዎች ለሕዝብ ክፍት እንደሚኾኑ የከተማ አሥተዳደር ባሕል እና ቱሪዝም መምሪያ ገልጿል።
"ጥርን በባሕር ዳር" በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው። በከተማ አሥተዳደሩ...
የአፄ ቴዎድሮስ 205ኛው የልደት ቀን በጎንደር ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ።
ባሕር ዳር፡ ጥር 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአፄ ቴዎድሮስ የልደት በዓል ላይ የተገኙት የጎንደር ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ ደብሬ የኋላ ፤ በዘመነ መሳፍንት ሀገር ተከፋፍሎ ሲባላ በነበረበት ወቅት የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያበሰረ የአንድነት...
ለስጋ ደዌ በሽታ ተገቢውን ትኩረት በመስጠት ማጥፋት እንደሚገባ የአማራ ክልል ሴቶች ሕጻናት እና ማኅበረዊ...
ባሕር ዳር: ጥር 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች ሕጻናትና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከጤና ቢሮ እና ከአማራ ክልል ስጋ ደዌ ተጠቂዎች ማኅበር ጋር በመተባበር የስጋ ደዌ ቀንን አክብሯል። ቀኑ በዓለም ለ70ኛ፣ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ25ኛ...








