ለተከታታይ 4 ቀናት የተከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት በሠላም መጠናቀቃቸውን አስመልክቶ የባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል...
ባሕር ዳር፡ ጥር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጣና ዳር ፈርጧ ውቧ ከተማችን ባሕርዳር ከጥር 10 እስከ14/2016 ዓ.ም " የከተራ፣ የጥምቀት ፣የቃና ዘገሊላና አቡነ ዘርዓ ብሩክ" በዓላት መንፈሳዊ ይዘታቸውን በጠበቀ መልኩ ያለ ምንም...
“በዚህ ዓመት 310 ተፋሰሶች ላይ የተቀናጀ የአፈር እና ውኃ እቀባ ሥራ ለመሥራት የቅድመ ዝግጅት...
እንጅባራ ፡ ጥር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ የ2016 ዓ.ም የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራን ለማስጀመር የሚያግዝ የባለድርሻ አካላት የውይይት መድረክ በቻግኒ ከተማ አካሂዷል፡፡
የአየር ንብረት ለውጥ ተጋላጭነትን መቀነስ እና አረንጓዴ...
“ነባር የእርሻ እርከኖችን ማጠናከር እና አዳዲስ እርከኖችን በመሥራት የተጎሳቆሉ ቦታዎችን መጠገን ይገባል” የደቡብ ወሎ...
ባሕር ዳር: ጥር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ የ2016 ዓ.ም የተፈጥሮ ሃብት ልማት ጥበቃ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በወረዳው 03 ቀበሌ ተካሂዷል።
በተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ሥራው የእርሻ ላይ እርከን ማሳደግን ጨምሮ ሌሎች...
በክልሉ ያሉ ሃብቶችን ለመጠቀም የሚያስችሉ ተግባራት እየተከናወኑ መኾኑን የኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ...
ጎንደር፡ ጥር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ጎንደር ታምርት፤ ያመረተችውን ትጠቀም" በሚል መሪ ቃል የባለሃብቶች ፎረም በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ምክትል ኀላፊ ዮሐንስ አማረ በከተማዋ እና በአካባቢው ያለውን የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ...
“ለመጭው ክረምት የአረንጓዴ ዐሻራ አንድ ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ችግኞች እየተዘጋጁ ነው” የአማራ ክልል ግብርና...
ባሕር ዳር: ጥር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለ2016 ዓ.ም የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር አንድ ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ችግኞች እየተዘጋጁ መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ። ከአምስት ሚሊዮን በላይ ሰዎች በችግኝ ተከላው እንደሚሳተፉ ተገልጿል።
የቢሮው ምክትል...








