ሕዝቡ ጦርነት በቃን ብሎ ወደ ልማት በመመለስ ለሰላም ዋጋ መክፈል እንዳለበት የሰሜን ጎንደር ዞን...

ደባርቅ: መጋቢት 27/2016 ዓ.ም (አማኮ) የባሕር ዳር - ጎንደር ኮማንድ ፖስት በሰሜን ጎንደር ዞን ከዳባት እና ደባርቅ ወረዳ ከተማ ነዋሪዎች፣ ከሀገር ሽማግሌዎች፣ ከሃይማኖት አባቶች፣ ከእናቶች እንዲሁም ወጣቶች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያተኮረ ሕዝባዊ...

“የ150 ብር መድኃኒት በአንድ ሺህ ብር”

ባሕር ዳር: መጋቢት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላም በታጣ ጊዜ ሕሙማን የሚታከሙባቸው የጤና ተቋማት ይዘጋሉ፤ ቢከፈቱም በውስጣቸው መድኃኒት የለም፤ ሐኪሞች ታካሚዎቻቸውን በተገቢው መንገድ እንዳያገለግሉ የቁሳቁስ እጥረት ያጋጥማቸዋል፤ ታካሚዎች በመድኃኒት እጥረት ምክንያት ለሕመም ይዳረጋሉ፤ አለፍ ሲልም...

የከተማዋን የመንገድ ችግር ለመቅረፍ እየሠራ መኾኑን የደሴ ከተማ አሥተዳደር ገለጸ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የደሴ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል ሞላልኝ በ2016 በጀት ዓመት በከተማ አሥተዳደሩ የተሠሩ ሥራዎችን ከአሚኮ ጋር በነበራቸው ቆይታ አብራርተዋል፡፡ ከንቲባው እንዳሉት ከተማ አሥተዳደሩ ወደ ልማት ከመግባቱ በፊት የሕዝብ...

“የእኛ ዘመን ቁርጠኝነት እንደ አባቶቻችን የሕይዎት መስዋዕትነትን የሚጠይቅ ሳይኾን በሀገር ፍቅር ስሜት ሕዝብን ማገልገል...

ባሕር ዳር: መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል የስሜን ጎጃም ዞን የሲቭል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት መምሪያ "አገልጋይነት እና ሥልጡን ሲቪል ሰርቪስን ለመገንባት የመንግሥት ሠራተኛው ሚና" በሚል ርእሰ ጉዳይ ከዞኑ የመንግሥት መስሪያ ቤቶች ከተውጣጡ...

መንግሥት የሀገሪቷ ወቅታዊ ፈተናዎች የኾኑትን ሥራ አጥነት እና የኑሮ ውድነት ለመቀነስ በትኩረት እንደሚሠራ ተገለጸ።

ደሴ: መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ፣ ሀገራዊ እና ክልላዊ ጉዳዮች ዙሪያ በአምስቱም ክፍለ ከተሞች ከሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞች ጋር ተወያይቷል። የደሴ ከተማ አሥተዳደር የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፖለቲካ እና አቅም ግንባታ...