ብዙዎችን የሚቀጥፈው የጉበት በሽታ!

ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጉበት በተላላፊ ቫይረስ እና ተላላፊ ባልኾነ አነሳሽ ምክንያት ሲጎዳ እና ሲቆስል የሚመጣ ህመም ነው የጉበት በሽታ ወይንም ሄፓታይተስ፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ በየዓመቱ ከአንድ ሚሊዮን በላይ የሚገመት የኅብረተስብ ክፍል...

በአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም ዞን እና ባሕርዳር ዙሪያ ወረዳ የግብርና ግብዓት በአርሶ አደሮች እጅ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርና ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከግብርና ሚኒስቴር ጋር የተቀናጀ የኢንስፔክሽን ቡድን በአማራ ክልል በሰሜን ጎጃም ዞን እና በባሕዳር ዙሪያ ወረዳ የግብርና ግብዓት አርሶ አደሮች እጅ...

ኅብረት ለችግሮች መፍቻ ቁልፍ!

ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል 540 ሸማች ኅብረት ሥራ ማኅበራት የተቋቋሙ ሲኾን ከዚህ ውስጥ 210 ሸማች ኅብረት ሥራ ማኅበራት በመንግሥት ሠራተኞች የተቋቋሙ መኾናቸውን ከአማራ ክልል ኅብርት ሥራ ማኅበራት ማስፋፊያ ባለሥልጣን ያገኘነው...

“የአማራ ክልል ሕዝብ ያደሩ ጥያቄዎች የሚመለሱት በሰላማዊ መንገድ እንጂ በግጭት አይደለም” መንገሻ ፋንታው (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ግንቦት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን በፍላቂት ገረገራ ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ ሀገራዊ እና ክልላዊ የጸጥታ ችግር ከከተማ አሥተዳደሩ የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሂዷል። በሕዝባዊ የውይይት መድረኩ የተሳተፉ የኅብረተሰብ...

“ለሰላም እና ለልማት ሥራዎች ውጤታማነት የሥራ መሪዎች፣ የኅብረተሰቡ እና የጸጥታ መዋቅሩ ቅንጅት ሚናው ከፍተኛ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) እንዲሁም የፌዴራል፣ የክልል፣ የደብረ ብርሃን ከተማ እና የሰሜን ሸዋ ዞን የሥራ መሪዎች በተገኙበት የመነሻ ሪፖርት ቀርቦ የቀጣናውን የሰላም እና የልማት ሥራዎች...