“ዘላቂ ሰላም እና መረጋጋት የሚኖረው አብዛኛው ሕዝብ በሀገሩ ጉዳይ ላይ ተቀራርቦ መሥራት ሲችል ነው”...
ደብረ ብርሃን፡ ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ሀገራዊ ማንነት እና ሀገራዊ እሴቶች ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት ምስረታ " በሚል መሪ መልዕክት የደብረብርሃን ከተማ ምክር ቤት የሰላም የውይይት መድረክ እያካሄደ ነው። የደብረብርሃን ከተማ ምክር ቤት...
“የአረንጓዴ ልማት ስፍራዎችን ለማስፋፋት ማነቆ የኾኑ አሠራሮችን መፍታት ይገባል” አሕመዲን መሐመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከተሞች እና መሰረተ ልማት ቢሮ "ጽዱ ከተሞች ለኢትዮጲያ ከፍታ" በሚል መሪ ሃሳብ የጽዳት እና አረንጓዴ ልማት ማስጀመሪያ የንቅናቄ መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ አካሂዷል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ...
“ከትምባሆ ነጻ ቀን”
ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
የዓለም ጤና ድርጅት አባል ሀገራት የዛሬን ቀን የዓለም ከትምባሆ ነጻ ቀን በሚል እንዲከበር የወሰኑት እ.አ.አ በ1987 ነበር። ዓላማቸውም በትምባሆ ምክንያት የሚመጣውን ሞት ለዓለም በማስገንዘብ ትምባሆን...
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሰው ተኮር የማኅበራዊ ድጋፍ ዘርፍ የአነስተኛ ወጪ ለአቅመ ደካሞች...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በጠቅላይ ሚኒስትርነት ሥራ ከጀመሩበት ጊዜ ጀምሮ በሰው ተኮር የማኅበራዊ ድጋፍ ዘርፍ የአነስተኛ ወጪ ለአቅመ ደካሞች የሚዉሉ ቤቶች አሠራርን ከመሰረቱ እንዲለወጥ አድርገዋል። ይህ...
”ሊገጥም የሚችለውን የጎርፍ አደጋ ለመከላከል ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ነው” የአደጋ መከላከል እና ምግብ ዋሥትና...
ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዘንድሮው ክረምት ሊደርስ የሚችልን የተፈጥሮ አደጋ ለመከላከል ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የአማራ ክልል አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋሥትና ኮሚሽን አስታውቋል። አቶ አድኖ ገብሬ በደራ ወረዳ የምጽሌ ቀበሌ ነዋሪ ሲኾኑ...








