አርሶ አደሮችን ከኋላቀር አስተራረስ ወደ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ለማሸጋገር ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ ግብርና ቢሮ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በክልሉ ግብርና ሜካናይዜሽን እንቅስቃሴ ዙሪያ የውይይት መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አሥተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ...
ምክክሩ ኢትዮጵያን ለማስቀጠል ወሳኝ በመኾኑ መደገፍ አስፈላጊ መኾኑን ዩኒቨርሲቲዎች ገለጹ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
ሀገራዊ ምክክሩ ችግሮችን በውይይት በመፍታት የኢትዮጵያን እድገት እና ብልጽግና ለማረጋገጥ ወሳኝ በመኾኑ ለውጤታማነቱ የበኩላቸውን ሚና እንደሚወጡ የወልቂጤ እና የቦንጋ ዩኒቨርሲቲዎች ገለጸዋል። የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በ2014 ዓ.ም በሕዝብ ተወካዮች...
“ውስጣዊ አንድነትን በማጠናከር የሰላም እና የልማት ሥራዎችን በቁርጠኝነት መሥራት ይገባል” ደሳለኝ ጣሰው
ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች አሥተባባሪ እና የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ ደሳለኝ ጣሰው፣ የክልል፣ የዞን እና የወረዳ መሪዎች በተገኙበት በቀጣይ 100...
በአዲስ አበባ እየተካሄደ ያለው የምክክር ምዕራፍ በዕቅዱ መሰረት እየተከናወነ መሆኑን ኮሚሽኑ ገለጸ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ እየተካሄደ ያለው የምክክር ምዕራፍ በዕቅዱ መሰረት እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ብሌን ገብረመድህን ገልጸዋል። በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘውን የምክክር ምዕራፍ እንዲሁም ቀጣይ ውይይቶችን አስመልክቶ...
በዳንግላ ከተማ እና አካባቢው ሕዝባዊ የሰላም ምክክር ተካሄደ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዳንግላ ከተማ እና ከአካባቢው ማኅበረሰብ ጋር ዛሬ ሕዝባዊ የሰላም ምክክር ተደርጓል። መድረኩን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ ቴዎድሮስ እንዳለው እና የ304ኛ ኮር ዋና አዛዥ ብርጋዴል...








