እየዘመነ የመጣው የንብ ማነብ ሥራ!
ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ማርን በብዛት እና በጥራት ለማምረት እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል እንስሳት እና ዓሣ ሃብት ልማት ጽሕፈት ቤት ገልጿል። በአማራ ክልል 1 ነጥብ 7 ሚሊዮን የንብ መንጋ እንዳለ እና ይህም የሀገሪቱን...
የአምስት ትልልቅ ስኳር ፋብሪካዎች ያሉበትን ደረጃ ለማወቅ እና የተሻለ ሥራ እንዲሠሩ ለማድረግ ሲካሄድ ከቆየው...
ባሕር ዳር: ግንቦት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የከሰም ስኳር ፋብሪካ የአዋጭነት ጥናት ሰነድን አጠናቅቆ አስረክቧል። የጥናት ሰነዱን በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት ዋና ሥራ አሥኪያጅ ሽፈራው ሰለሞን...
የታዳሽ ኢነርጂ ሃብቶችን በመጠቀም በአፍሪካ የማይበገር የኢንዱስትሪ እና ኢኮኖሚ እድገት መገንባት እንደሚቻል ተጠቆመ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "የተፋጠነ አጋርነት ለታዳሽ ኢነርጂ ልማት በአፍሪካ" በሚል መሪ መልእክት የምክክር መድረክ በመካሄድ ላይ ነው። የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ የታዳሽ ኢነርጂ ፍላጎትን በተግባር ለማሳደግ...
የምክክሩ ባለድርሻዎች የትኞቹን አካላት ወክለው እየተሳፉ ይገኛሉ?
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ እየተከናወነ በሚገኘው የምክክር ምዕራፍ ሂደት ውስጥ የተለያዩ ባለድርሻ አካላትን ተሳታፊ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡
ለመኾኑ እነዚኽ የባለድርሻ አካላት ወኪሎች የትኞቹን አካላት ወክለው እየተሳፉ ይገኛሉ?
1. የሕብረተሰብ ክፍሎች...
በሀገር መከላከያ ሠራዊት የሰሜን ምዕራብ ዕዝ የአንድ ኮር ስታፍ አባላት ለተማሪዎች ዩኒፎርም እና የመማሪያ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በባዕከር አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተገኝተው ድጋፉን ያስረከቡት በመከላከያ ሠራዊት የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ኮር ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል ወርቅነህ ጉደታ ሠራዊቱ የሀገሩን ደኅንነት በመጠበቅ የልማት ሥራዎችን ከማስቀጠል...








