ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አዲስ ተሿሚ አምባሰደሮችን አነጋገሩ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)፥ አዲስ አዲስ ተሿሚ አምባሰደሮችን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።
በቅርብ ጊዜ ለተሾሙት አምባሳደሮች ላለፉት ሳምንታት ሲካሄድ የነበረውን ስልጠና ተከትሎ ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጽሕፈት...
ወደ ውጭ ከተላኩ ምርቶች ከ150 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ አንዱ ተልዕኮው ወደ ውጭ የሚላኩ ምርቶችን ("ኤክሥፖርት") ምርቶችን በማምረት የውጭ ምንዛሬ ግኝትን ማሳደግ ነው፡፡
በ2016 በጀት ዓመት ከአምራች ኢንዱስትሪዎች እና ሆርቲካልቸር ዘርፎች ከተላከው...
በሀገራዊ ምክክሩ የአካል ጉዳተኞች ተሳትፎና ሚና ላይ ያተኮረ ምክክር እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፌደሬሽን ጋር በመተባበር በምክክሩ ሂደት የአካል ጉዳተኞች ተሳትፎና ሚና ላይ ያተኮረ ሁለተኛው ዙር ሀገር አቀፍ የምክክር መድረክ በሐዋሳ ከተማ እያካሄደ...
“በፓርኩ ወጣቶችን በማደራጀት የሥራ ዕድል ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል” የአልጣሽ ብሔራዊ ፓርክ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአልጣሽ ብሔራዊ ፓርክ በውስጡ ብዙ ጸጋዎችን የያዘ እና ሃብቶቹ ገና ያልተነኩ አካባቢ ነው። በፓርኩ ፈር ዞን አካባቢ የሚገኙ ሃብቶችን በአግባቡ መጠቀም እንዲቻል ወጣቶችን በማኅበር በማደራጀት እና በተናጠል...
የአማራ ክልል ምክር ቤት የሥነ ምግባር ግድፈት የታየባቸውን አራት የወረዳ ዳኞችን አሰናበተ፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤ ሦስተኛ ቀን ውሎ ተጀምሯል፡፡ ምክር ቤቱ በሦስተኛ ቀን ረፋድ ቆይታው ተጠሪነታቸው ለምክር ቤቱ የኾኑ...








