የአማራ ክልል የ2017 በጀት 150 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር በላይ ኾኖ ጸደቀ፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤ ሦስተኛ ቀን ውሎ እንደቀጠለ ነው፡፡
በምክር ቤቱ የሦስተኛ ቀን ከሰዓት በኋላ ውሎ የክልሉን መንግሥት...
ምክር ቤቱ የተለያዩ አዋጅ እና ደንብን መርምሮ አጸደቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤ ሦስተኛ ቀን ውሎ እንደቀጠለ ነው፡፡ ከሰዓት በኋላ በቀጠለው የምክር ቤቱ የመደበኛ ጉባኤ ውሎ...
የተማሪዎች ምዝገባ ለማከናወን የቅድመ ዝግጅት ተግባራት እየተከናወነ ነው” የምሥራቅ ጎጃም ዞን ትምህርት መምሪያ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከነሐሴ 1/2016 ዓ.ም ጀምሮ የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ለማከናወን የቅድመ ዝግጅት ተግባራትን እያከናወነ መኾኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን ትምህርት መምሪያ አስታውቋል፡፡
በአማራ ክልል የተከሰተው የሰላም ዕጦት በትምህርት ዘርፉ...
የአፈር ማዳበሪያ በበቂ እንዲቀርብላቸው የጎንደር ዙሪያ ወረዳ አርሶ አደሮች ጠየቁ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአፈር ማዳበሪያ በበቂ እንዲቀርብላቸው በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጎንደር ዙሪያ አርሶ አደሮች ጠይቀዋል። ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉት የወረዳው አርሶ አደሮች በቂ ማዳበሪያ አልደረሰንም ብለዋል። በተደጋጋሚ የማዳበሪያ አቅርቦት እንደሌለ ሲነገር...
በሰው ኀይል አለመሟላት፣ በፀጥታ ችግር መኖር እና በውስብስብ ምርመራ ምክንያት ዕቅዱን ማሳካት እንዳልቻለ ዋና...
የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤ ሦስተኛ ቀን ውሎ እንደቀጠለ ነው፡፡ ምክር ቤቱ በሦስተኛ ቀን ረፋድ ቆይታው ተጠሪነታቸው ለምክር ቤቱ የኾኑ ተቋማትን የ2016 በጀት ዓመት አፈጻጸም...








